በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ታኅሣሥ 2005

በድህነት የሚማቅቁ ሰዎች ተስፋቸው ምን ይሆን?

ዓለማችን ሀብታምና ድሃ በሚባሉ ሁለት ጎራዎች እንደተከፈለች ይነገራል። ታዲያ ቁጥራቸው እያሻቀበ የመጣው በድህነት የሚማቅቁ ሰዎች ተስፋቸው ምን ይሆን?

3 በሀብት የተከፋፈለ ዓለም

4 በሀብታሞችና በድሆች መካከል ያለው ሰፊ የኑሮ ልዩነት

7 የኑሮ ልዩነት ብቸኛው መፍትሔ ምንድን ነው?

11 ካካዎ ፍሬ ቸኮሌት የሚሠራው እንዴት ነው?

14 የአውሮፓ ፍርድ ቤት የአንዲትን እናት መብት አስከበረ

20 ሐቀኝነት አምላክን ያስከብራል

21 በፍርሃት መኖር

22 ብዙዎች በፍርሃት የሚኖሩት ለምንድን ነው?

26 ከፍርሃት ነጻ መሆን ይቻላል?

29 ከጋብቻ በፊት አብሮ መኖር ጥሩ ትዳር ለመመሥረት ያስችላል?

30 ከዓለም አካባቢ

32 አምላክ በእርግጥ ስለ እኛ ያስባል?

ቻት ሩም ካለው አደጋ መጠበቅ የምችለው እንዴት ነው? 15

ቻት ሩሞች በምን መልኩ እንደሚዘጋጁ፣ ምን አደጋ እንዳላቸውና ከእነዚህ አደጋዎች እንዴት መጠበቅ እንደሚቻል አንብብ።

ሴቶች ውበታቸውን መደበቅ ይኖርባቸዋል? 18

አንዳንድ ሃይማኖቶች ሴቶች ራሳቸውን ማስዋባቸውን ይቃወማሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላል?

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

የሽፋን ስዕል:- © Karen Robinson/Panos Pictures