በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ታኅሣሥ 2005

ቀጣዩ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ የሚከሰተው መቼ ነው?

የኅዳር በሽታ በታሪክ ውስጥ የተከሰቱት ሌሎች ተላላፊ በሽታዎች ከገደሏቸው የሚበልጥ ቁጥር ያላቸውን ሰዎች ጨርሷል። አንድ ባለ ሥልጣን “ዓመት አልፎ ዓመት ሲተካ ወደ ቀጣዩ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ይበልጥ እየተጠጋን ነው” ብለዋል። ተመሳሳይ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ይመጣ ይሆናል የምንልበትን ምክንያት አንብብ።

3 እንደገና ይከሰት ይሆን?

4 በሰው ልጅ ታሪክ ከተከሰቱት ሁሉ የከፋው ወረርሽኝ

7 በአሁኑ ጊዜ ስለ ኢንፍሉዌንዛ ምን እናውቃለን?

10 ከዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ወደፊት ምን ይከሰት ይሆን?

16 የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት መጽሐፍ ቅዱስ ሴቶች ዝቅ ተደርገው መታየት እንዳለባቸው ያስተምራል?

21 የመኖሪያ ቤት እጦት ዓለም አቀፍ ችግር

22 የመኖሪያ ቤት እጦት መንስኤው ምንድን ነው?

26 የመኖሪያ ቤት እጦት መፍትሔው ምን ይሆን?

29 ብዙ አማራጭ እያለ እርካታ የጠፋው ለምንድን ነው?

30 ከዓለም አካባቢ

31 የጥራዝ 86 ንቁ! ማውጫ

32 የክፍል ጓደኞቿ አመለካከት ተቀየረ

ሳይንስና መጽሐፍ ቅዱስ የሕይወትን ትርጉም እንዳገኝ ረድተውኛል 12

አንድ የፊዚክስ ዶክተር ሳይንስ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይጋጫል የሚለውን አስተሳሰብ የማይቀበለው ለምን እንደሆነ አንብብ።

ሠርግ መደገስ ይኖርብናል? 18

አንዳንድ ተጋቢዎች ቀለል ያለ የሠርግ ሥነ ሥርዓት ለማድረግ ይፈልጋሉ። ሌሎች ደግሞ በጣም ሠፊ የሆነ ሠርግ ለመደገስ ይመርጣሉ። በዚህ ረገድ ጥበብ ያለበት ውሳኔ ለማድረግ ምን ሊረዳህ ይችላል?

[በሽፋኑ ላይ የሚገኝ ሥዕል]

የሽፋን ስዕል:- በኅዳር በሽታ ወረርሽኝ ወቅት አገልግሎት ይሰጥ የነበረ የድንገተኛ ሕመም ሆስፒታል ፈንስተን ካምፕ፣ ካንሳስ፣ ዩ ኤስ ኤ

[ምንጭ]

የሽፋን ስዕል:- National Museum of Health & Medicine, Armed Forces Institute of Pathology, NCP 1603