የጥራዝ 86 ንቁ! ማውጫ
የጥራዝ 86 ንቁ! ማውጫ
ሃይማኖት
በአምላክ ስም መጠቀም ይገባናል? 7/8
በክርስቶስ ስም ደም መፋሰስ (ሜክሲኮ)፣ 10/8
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው? 7/8
ማኅበራዊ ሕይወት
በሚያዩት ነገር ለአደጋ የተጋለጡ ልጆች፣ 6/8
አብሮ መኖር፣ 11/8
እናቶች፣ 3/8
እውነተኛ ጓደኞች ማፍራት፣ 1/8
ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ የሚገኙትን ወጣቶች መርዳት፣ 6/8
የላቀ ግምት የሚሰጠው ውበት፣ 2/8
የሐኪሞችን ችግር ተረዱላቸው፣ 3/8
ሳይንስ
ሕይወት የተገነባበት አስደናቂ ሰንሰለት፣ 3/8
የሥርዓተ ፀሐይን ምስጢር የፈታ ሰው (ኬፕለር)፣ 5/8
አገሮችና ሕዝቦች
በክርስቶስ ስም ደም መፋሰስ (ሜክሲኮ)፣ 10/8
ትልቅ ገንዘብ የሚገኝበት አገር (ያፕ)፣ 2/8
ነጭ ሽንኩርት (ዶሚኒካን ሪፑብሊክ)፣ 10/8
የእስክንድርያው ቤተ መጻሕፍት (ግብፅ)፣ 2/8
የዝናብ ውኃ ማቆር (ሕንድ)፣ 6/8
ኢኮኖሚና ሥራ
ሥራ ማግኘት፣ 10/8
እንስሳትና እጽዋት
ቀይ ሽንኩርት፣ 9/8
ቲማቲም፣ 5/8
ነጭ ሽንኩርት፣ 10/8
አዞ፣ 5/8
እንስሳት ልጆቻቸውን የሚመግቡበትና የሚያሠለጥኑበት መንገድ፣ 5/8
ውብ እና ጣፋጭ፣ 1/8
የአትላንቲኩ ሳልሞን—ሕልውናው አደጋ ላይ የወደቀው “ንጉሥ፣” 1/8
የገበሬዎች አለኝታ የሆኑት ፍየሎች በሴርታው፣ 2/8
ዓለም ነክ ጉዳዮችና ሁኔታዎች
በድህነት ለሚማቅቁ ሰዎች የሚሆን ተስፋ፣ 11/8
ብክለት የማያስከትል የኃይል ምንጭ፣ 5/8
አንድ ቢሊዮን ሰዎችን ለመመገብ የሚደረግ ሙከራ፣ 10/8
ከፍርሃት ነጻ የሆነ ሕይወት፣ 11/8
የመኖሪያ ቤት እጦት፣ 12/8
የተጎሳቆለችው ምድራችን፣ 4/8
ፊልሞች፣ 8/8
የሕይወት ታሪኮች
አምላክን ማገልገል የሚያስከትለውን ፈተና ተቋቋምኩ (ኢቫን ሚኪትኮቭ)፣ 6/8
‘ዕጥፉን መንገድ በመሄዴ’ ተደስቻለሁ (ክሌር ቨቪ)፣ 4/8
የተሻለ ነገር አግኝተናል (ፍራንሲስ ዴል ሮዛርዮ ዴ ፓዬስ)፣ 10/8
ያወጣሁት ግብ ላይ ለመድረስ በቁርጠኝነት መታገል (ማርታ ቻቬዝ ሴርና)፣ 9/8
ዳግም እንደማገኘው ተስፋ ተሰጥቷል (ሮሳሊያ ፊሊፕስ)፣ 2/8
ሳይንስና መጽሐፍ ቅዱስ የሕይወትን ትርጉም እንዳገኝ ረድተውኛል (በርንት ኦልሽላግል)፣ 12/8
የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት
ለድንግል ማርያም ጸሎት ማቅረብ ተገቢ ነው? 10/8
ልጆች የሚያስፈልጋቸውን ትኩረት መስጠት፣ 3/8
ምስሎችን ለአምልኮ መጠቀም፣ 6/8
ሴቶች ውበታቸውን መደበቅ ይኖርባቸዋል? 11/8
ተመሳሳይ ጾታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚደረግ ጋብቻ፣ 5/8
አምላክ በሁሉም ስፍራ ይገኛል? 4/8
አርማጌዶንን መፍራት ይኖርብሃል? 8/8
ኢንተርኔት ከሚያስከትላቸው አደጋዎች መራቅ የሚቻለው እንዴት ነው? 1/8
ኮከብ ቆጠራ የወደፊት ዕጣህን እንድታውቅ ያስችልሃል? 9/8
ገር መሆን የደካማነት ምልክት ነው? 2/8
መጽሐፍ ቅዱስ ሴቶች ዝቅ ተደርገው መታየት እንዳለባቸው ያስተምራል? 12/8
ትልቅ ደረጃ ላይ ለመድረስ መመኘት ስህተት ነው? 7/8
የተለያዩ ርዕሶች
መጫወቻዎች—ጥንትና ዛሬ፣ 9/8
ማር—ንቦች ለሰዎች የሚሰጡት ገጸ-በረከት፣ 9/8
ሜይ ዴይ፣ 7/8
ብዙ አማራጭ እያለ እርካታ የጠፋው ለምንድን ነው? 12/8
ተራሮች፣ 7/8
ቸኮሌት፣ 11/8
ንጹሕ ቤት፣ 8/8
አትክልቶችን መንከባከብ ለጤንነት ይጠቅማል፣ 8/8
የምትነዳው ቀኝህን ይዘህ ነው ወይስ ግራህን? 5/8
የሞት ፋብሪካ (ቪ-1 እና ቪ-2 ሮኬቶች)፣ 2/8
የሳሙና ታሪካዊ አመጣጥ፣ 9/8
የተለያዩ ነገሮችን የመሰብሰብ ልማድ፣ 1/8
የወጣቶች ጥያቄ
ሌሎች ችግራቸውን ቢነግሩኝ ምን ማድረግ ይኖርብኛል? 2/8
ሠርግ መደገስ ይኖርብናል? 12/8
ስሜቴን መቆጣጠር የምችለው እንዴት ነው? 3/8
በኢንተርኔት ለትዳር መጠናናት፣ 5/8, 6/8
ቻት ሩም፣ 10/8, 11/8
እምቢ ቢለኝስ? 1/8
እንደምትወደኝ ለነገረችኝ ልጅ መልስ መስጠት ያለብኝ እንዴት ነው? 7/8
ከመጥፎ ልጆች ጋር መግጠም፣ 8/8, 9/8
የጉልበት ሥራ መሥራት ያለብኝ ለምንድን ነው? 4/8
የይሖዋ ምሥክሮች
ሐቀኝነት አምላክን ያስከብራል፣ 11/8
‘በዚህ ልትኮራ ይገባሃል፣’ 8/8
“አምላካዊ ታዛዥነት” የአውራጃ ስብሰባ፣ 8/8
እስረኞች ለውጥ አደረጉ፣ 6/8
ከንቁ! ላይ ያገኘችው እውቀት፣ 5/8
የአውሮፓ ፍርድ ቤት የአንዲትን እናት መብት አስከበረ (ፈረንሳይ)፣ 11/8
ጥሩ ምሥክርነት የሚሰጡ ወጣቶች፣ 10/8
ጤና እና ሕክምና
ሴቶችን ሊያሳስብ የሚገባ ቫይረስ (ፓፒሎማቫይረስ)፣ 8/8
ቀጣዩ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ፣ 12/8
ውጥረት፣ 4/8
የሐኪሞችን ችግር ተረዱላቸው፣ 3/8
የተጫዋችነት ባሕርይን በማዳበር ሕመምን መቋቋም፣ 6/8
ከ1918-1919 የተከሰተው የኅዳር በሽታ፣ 12/8
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ 9/8
ገዳይ የሆነ ጭስ (የማገዶ ጭስ)፣ 8/8