በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

ይህ የሆነው የት ነበር?

1. በሥዕሉ ላይ የሚታየው ክንውን የተፈጸመው የት ነው?

መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።

ታላቁ ባሕር

የገሊላ ባሕር

የዮርዳኖስ ወንዝ

የጨው ባሕር

◆ በጀልባው ውስጥ የሌሉትን ሁለት ሰዎች ስም መጥቀስ ትችላለህ?

․․․․․․

․․․․․․

◆ ሊሰምጥ የደረሰው አንደኛው ሰው ብቻ የሆነው ለምንድን ነው?

․․․․․․

․․․․․․

ዘመኑ መቼ ነበር?

ሥዕሉንና ዘመኑን በመሥመር አገናኝ።

1077 ከክ.ል.በፊት 947 ከክ.ል.በፊት 647 ከክ.ል.በፊት 537 ከክ.ል.በፊት 539 ከክ.ል.በፊት

2. ዳንኤል 5:​5

3. ኤርምያስ 1:​1-3

4. 2 ሳሙኤል 2:​1-4

እኔ ማን ነኝ?

5. በበሬ መንጃ 600 ፍልስጥኤማውያን ገድያለሁ።

እኔ ማን ነኝ?

6. የአባቴን መሐላ በመጣስ ማር በልቻለሁ።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ ጥቅሱ የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 7 ሰዎች የሚሞቱት ለምንድን ነው? (ሮሜ 6: ․․․)

ገጽ 9 መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ወደፊቱ ጊዜ ምን ተስፋ ይሰጣል? (ራእይ 21: ․․․)

ገጽ 12 አንድን ሰው ተገቢ ያልሆነ እርምጃ እንዲወስድ ሊያደርገው የሚችለው ምንድን ነው? (መክብብ 7: ․․․)

ገጽ 19 መመሪያ ማግኘት የምንችለው ከየት ነው? ለምንስ? (2 ጢሞቴዎስ 3: ․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ የሚከተሉትን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? በእያንዳንዱ ሥዕል ላይ ምን እየተከናወነ እንዳለ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሶቹ በገጽ 14 ላይ ይገኛሉ)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. የገሊላ ባሕር።​—⁠ዮሐንስ 6:​1, 16

◆ ኢየሱስ እና ጴጥሮስ።​—⁠ማቴዎስ 14:26-31

◆ ጴጥሮስ መጠራጠር ጀመረ፤ ኢየሱስ አልተጠራጠረም።​—⁠ማቴዎስ 14:​31

2. 539 ከክርስቶስ ልደት በፊት

3. 647 ከክርስቶስ ልደት በፊት

4. 1077 ከክርስቶስ ልደት በፊት

5. ሰሜጋር።​—መሳፍንት 3:​31

6. ዮናታን።​—1 ሳሙኤል 14:​27

[በገጽ 31 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

የላይኛው ክብ:- U.S. Fish & Wildlife Service, Washington, D.C./Duane C. Anderson