በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ጥር 2006

ወደፊት ምን ይመጣ ይሆን?

ከአሥር ወይም ከሃያ ዓመታት አሊያም ከዚያ በኋላ ዓለማችን ምን ልትመስል እንደምትችል አስበህ ታውቃለህ? መጽሐፍ ቅዱስ የወደፊቱ ጊዜ የተሻለ እንደሚሆን ለማመን የሚያስችል ጠንካራ ማስረጃ ይሰጠናል።

3 ለንቁ! አንባቢያን

5 ወደፊት አስደሳች ጊዜ ይመጣ ይሆን?

6 ይህ ዓለም መጨረሻው ምን ይሆን?

13 ወዳጃችንም ጠላታችንም የሆነው ሻጋታ!

16 ወደ ላይ ተመሙ!

18 የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት

መጽሐፍ ቅዱስን መመሪያችን አድርገን ልንጠቀምበት የሚገባው ለምንድን ነው?

20 ከዓለም አካባቢ

21 ሚካኤል አግሪኮላፈር ቀዳጅ የሆነ ሰው”

24 አስደናቂ የሆነው ቀይ የደም ሕዋስ

30 ከአንባቢዎቻችን

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 ልጅ በሚሞትበት ጊዜ

በገዛ አካሌ ላይ ጉዳት የማደርሰው ለምንድን ነው? 10

በገዛ ሰውነታቸው ላይ ጉዳት የማድረስ ችግር ስላለባቸው ሰዎችና ይህን የሚፈጽሙት ለምን እንደሆነ አንብብ። ይህ ድርጊት የራስን ሰውነት መቁረጥ ወይም መተልተል እየተባለም ይጠራል።

እምነቴ የያዘኝን ከባድ በሽታ እንድቋቋም ረድቶኛል 25

የያዘው በሽታ ሙሉ በሙሉ ሽባ እንዲሆን ቢያደርገውም እንኳ ደስተኛና አርኪ ሕይወት መምራት ስለቻለ አንድ ወጣት እንድታነብ እንጋብዝሃለን።