በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

ሥዕሉን አብራራ

1. ሐዋርያው ጳውሎስ በኤፌሶን 6:​11-17 ላይ የጠቀሰውን መንፈሳዊ የጦር ዕቃ ክፍሎች ዘርዝር። መልሶችህን ከሥዕሉ ጋር ለማገናኘት በመስመር ተጠቀም።

......

......

......

......

......

......

2. ይህ ወታደር ያልታጠቀው የትኛውን የጦር ዕቃ ነው?

......

3. የሚንበለበሉት ፍላጻዎች ምን ያመለክታሉ?

......

ለውይይት:- ሙሉውን መንፈሳዊ የጦር ዕቃ መልበስ ያለብን ለምንድን ነው?

ዘመኑ መቼ ነበር?

ከሥዕሉ በመነሳት ክንውኑ የጀመረበትን ትክክለኛ ቀን በመሥመር አመልክት።

1077 ከክ.ል.በፊት 607 ከክ.ል.በፊት 539 ከክ.ል.በፊት 455 ከክ.ል.በፊት 331 ከክ.ል.በፊት

4. በዳንኤል 7:​4-6 ላይ የተመሠረተ

5. በዳንኤል 7:​4-6 ላይ የተመሠረተ

6. በዳንኤል 7:​4-6 ላይ የተመሠረተ

እኔ ማን ነኝ?

7. ከእናቴ 1, 100 ብር መስረቄን ከተናዘዝሁ በኋላ ገንዘቡን መልሼ ሰጠኋት።

እኔ ማን ነኝ?

8. ሁለት ሚስቶች የነበሩኝ ሲሆን አንደኛዋ ዮዲት ትባላለች።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ የጎደለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አሟላ።

ገጽ 3 አብርሃም በዕድሜ መግፋቱ የተገለጸው በምን መንገድ ነው? (ዘፍጥረት 25:​․․․)

ገጽ 8 በአምላክ መንግሥት ግዛት ውስጥ አረጋውያን ምን ይሆናሉ? (ኢዮብ 33:​․․․)

ገጽ 13 ፒዩሪታኖች ከሚያስተምሩት በተቃራኒ መጽሐፍ ቅዱስ ሙታን ስለሚገኙበት ሁኔታ ምን ይላል? (መክብብ 9:​․․․)

ገጽ 19 ጸሎት ችግር የገጠማቸውን ወጣቶች ሊረዳቸው የሚችለው እንዴት ነው? (መዝሙር 55:​․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ የሚከተሉትን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? በእያንዳንዱ ሥዕል ላይ ምን እየተከናወነ እንዳለ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 22 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ወገብን በእውነት ዝናር መታጠቅ፣ የጽድቅ ጥሩር መልበስ፣ እግሮችን በሰላም ወንጌል መጫማት፣ የእምነት ጋሻ ማንሳት፣ የመዳን ራስ ቁር ማድረግ፣ የመንፈስ ሰይፍ መያዝ።

2. ጫማ።

3. ሰይጣን በእምነታችን ላይ የሚሰነዝራቸውን ጥቃቶች።​—1 ጴጥሮስ 5:​8, 9

4. ሜዶ ፋርስ​—ከ539 ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ

5. ግሪክ​—ከ331 ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ

6. ባቢሎን​—ከ607 ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ

7. ሚካ።​—መሳፍንት 17:​1-3

8. ኤሳው።​—ዘፍጥረት 26:​34, 35

[በገጽ 31 ላይ የሚገኙ የሥዕል ምንጮች]

ከላይ ያለው ክብ:- North Wind Picture Archives; ከላይ ሁለተኛው ክብ:- Photo courtesy of Ossur/Photographer: David Biene