የርዕስ ማውጫ
የርዕስ ማውጫ
የካቲት 2006
የዕድሜ መግፋት የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ መኖር
አንድ ሰው ከዕድሜ መግፋት ጋር ተያይዘው የሚመጡትን ችግሮች እንዴት ተቋቁሞ መኖር ይችላል? የዕድሜን መግፋት በጸጋ ለመቀበል የሚስችሉ አንዳንድ ሐሳቦች አቅርበናል።
4 የዕድሜ መግፋት የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ መኖ
18 ወጣቶች ጥያቄ . . .የገዛ አካሌን ከመጉዳት መታቀብ የምችለው እንዴት ነው?
21 የሰው ሠራሽ እጅና እግር ማዕከልን መጎብኘት
30 ከዓለም አካባቢ
አልሃምብራ—በግራናዳ የሚገኝ የሙስሊሞች ዕንቁ 14
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ቱሪስቶች ይህን አስደናቂ የሙስሊሞች የሕንፃ አሠራር የጎበኙ ከመሆኑም ሌላ የውኃ ገንዳና ፏፏቴ በመሥራት አካባቢውን ያሳመሩበትን ሁኔታ በማየት ተገርመዋል
የሰው ዘር የሚያመልካቸው ብዙ አማልክት ቢኖሩም እንኳ እውነተኛ አምላክ አንድ ብቻ ነው? እንዴት ማወቅ እንችላለን?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
J. A. Fernández/San Marcos