በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

መጋቢት 2006

ፍቅር የጠፋው ለምንድን ነው?

በዛሬው ጊዜ ብዙ ሰዎች የሚወዳቸው ሰው እንደሌለ ይሰማቸዋል። ሆኖም ፍቅር ለደስታችንና ለጤንነታችን ወሳኝ ነገር ነው። ይህን ልዩ ባሕርይ እንዴት ማዳበር እንደምትችል መማር ትችላለህ።

3 በሌሎች የመወደድ ፍላጎት

4 እውነተኛ ፍቅር የጠፋው ለምንድን ነው?

8 በሌሎች ዘንድ ተወዳጅ ለመሆን ምን ማድረግ ትችላለህ

10 የድንገተኛ አደጋ ጥሪ—ለንደን

12 መጽሐፍ ቅዱስ አመለካከትበእርግጥ ኢየሱስ የአምላክ ልጅ ነው

18 ዓለምን ያዳረሰ ዘር

24 ሙፍሎንን ለማየት ያደረግነው ጥረት

26 የወጣቶች ጥያቄ . . .

በትምህርት ቤት ከጾታ ብልግና መራቅ የምችለው እንዴት ነው?

29 ከዓለም አካባቢ

30 ከአንባቢዎቻችን

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 በታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው ዕለት

ገነት የምትመስል አሸዋማ ደሴት 14

ከፊል ሞቃታማ የአየር ንብረት ተላብሳ በአውስትራሊያ ግሬት ባሪየር ሪፍ ደቡባዊ ጫፍ ላይ የምትገኝን አንዲት ውብ ደሴት አብረን እንቃኝ።

‘ከመሞቴ በፊት አምላክን ማገልገል እፈልጋለሁ’ 21

የአሥራ ሁለት ዓመቷ ሜሚ በእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት ቤታቸው በመቃጠሉ አካባቢውን ጥላ ሸሸች። በዚህ ወቅት ጥይት መቷት ስለነበር እንደምትሞት ታስቦ ነበር። ልብ የሚነካውን የሕይወት ታሪኳን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

Courtesy of Tourism Queensland