በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

ይህ የሆነው የት ነበር?

1. ከተወለደበት ጊዜ ጀምሮ ማየት የተሳነው ይህ ሰው ዓይኑ የተገለጠለት የት ነው?

መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።

ኢየሩሳሌም

የቤተ ሳይዳ መጠመቂያ

የግዮን ምንጭ

የሰሊሆም መጠመቂያ

◆ ኢየሱስ ሰውየው ወደዚያ ቦታ እንዲሄድ ከማዘዙ በፊት ምን አደረገለት?

......

◆ ራቅ ብለው ቆመው የሚታዩት ሁለት አረጋውያን እነማን ናቸው? የፈሩትስ ለምንድን ነው?

......

ለውይይት:- ከዚህ ታሪክ ምን ትምህርት አገኘህ?

ዘመኑ መቼ ነበር?

ሥዕሉ ላይ ያለውን እያንዳንዱን የአምልኮ ቦታና ተሠርቶ ያለቀበትን ትክክለኛ ዘመን በመሥመር አገናኝ።

1513 1512 1473 1027 515 455 ከክ. ል. በፊት

2. 1 ነገሥት 6:1, 37, 38

3. ዘፀአት 40:1, 2, 33

4. ዕዝራ 6:15

እኔ ማን ነኝ?

5. የአንድ አረማዊ ንጉሥ አገልጋይ የነበርኩ ቢሆንም ችሎታዬን ለቤተ መቅደሱ ግንባታ ተጠቅሜበታለሁ።

እኔ ማን ነኝ?

6. አያቴ የሙሴን ክንድ የደገፈ ሲሆን እኔ ደግሞ የቤተ መቅደሱን ሥራ ደግፌአለሁ።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 3 በዛሬው ጊዜ ሰዎች በሕይወት መኖር የሚችሉት ለምን ያህል ዓመታት ነው? (መዝሙር 90:․․․)

ገጽ 9 ይሖዋ ሞትን ምን ያደርገዋል? (ኢሳይያስ 25:․․․)

ገጽ 17 መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብህ ምን እንድታደርግ ይረዳሃል? (የሐዋርያት ሥራ 17:․․․)

ገጽ 24 የባሕር ሰፍነግ ለምን ነገር ማስረጃ ነው? (መዝሙር 104:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሶቹ በገጽ 12 ላይ ይገኛሉ)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. በሰሊሆም መጠመቂያ።—ዮሐንስ 9:7

◆ ኢየሱስ በምራቁ ጭቃ አበጀና ማየት የተሳነውን ሰው ዓይን ቀባ።—ዮሐንስ 9:6

◆ የተፈወሰው ሰው ወላጆች። ወላጆቹ የፈሩት ከምኩራብ ብንባረርስ የሚል ሥጋት አድሮባቸው ስለነበረ ነው።—ዮሐንስ 9:18-23.

2. 1027 ከክርስቶስ ልደት በፊት

3. 1512 ከክርስቶስ ልደት በፊት

4. 515 ከክርስቶስ ልደት በፊት

5. ኪራም።—1 ነገሥት 7:13, 14፤ 2 ዜና መዋዕል 2:12-14

6. ባስልኤል።—ዘፀአት 17:11, 12፤ 35:30, 31