በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ሰኔ 2006

ሽብርተኝነት የማይኖርበት ጊዜ

ሽብርተኝነት በርካታ መቶ ዘመናትን ያስቆጠረ ችግር ቢሆንም አሁን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ብዙ ሰዎችን እየነካ ነው። ሽብርተኝነት የሚወገደው መቼና እንዴት ነው?

3 የሽብርተኞች ጥቃት ሰለባ የሆኑ ልጆች

4 ደም የተጻፈ ታሪክ

7 በመጨረሻ በምድር ላይ ሰላም ይሰፍናል!

20 የፎቶግራፍ ጥበብ ወደ ሕልውና የመጣው እንዴት ነው?

24 “ሐር ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ክር”

28 የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት

የመጀመሪያው ኃጢአት ምን ነበር

30 ከዓለም አካባቢ

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይገኛሉ አንተስ?

አባካኝ ከመሆን መቆጠብ የምችለው እንዴት ነው? 10

ገንዘብ በቀላሉ ይባክናል። ጥሩ በጀት ለማውጣት ምን ሊረዳን ይችላል?

ማስጠንቀቂያ መስማት ሕይወትን ያድናል 14

ካትሪናና ሪታ በተባሉት ከባድ ዝናብ የቀላቀሉ አውሎ ነፋሶች ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ምን እርዳታ እየተደረገላቸው ነው?

[ገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

AP Photo/Ben Sklar