በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ሐምሌ 2006

ደስታ የሰፈነበት ትዳር መመሥረት የሚቻለው እንዴት ነው?

በዛሬው ጊዜ ትዳርን የሚያናጉ የተለያዩ ተጽዕኖዎች አሉ። ውጤታማ የሆኑና ለቤተሰብህ አባላት በሙሉ ዘላቂ ደስታ የሚያመጡ መሠረታዊ ሥርዓቶችን ተግባራዊ በማድረግ ትዳርህን እንዴት ማጠናከር እንደምትችል ለመረዳት ይህን ተከታታይ ርዕስ እንድታነብ እናበረታታሃለን።

3 ብቻ ማዕበሉን መቋቋም ይችል ይሆን?

6 ደስታ የሰፈነበት ትዳር መመሥረት የሚቻለው እንዴት ነው?

10 መልእክቱ መድረስ አለበት

14 የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት

መንፈስ ቅዱስ አካል ነው?

16 ባሕር ጨዋማ የሆነው ለምንድን ነው?

19 ዓሣ መብላት ለሕመም ሲዳርግህ

22 ሕፃናት መታሸት ያስፈልጋቸዋል?

23 የወጣቶች ጥያቄ . . .

ሕይወቴን እንዴት ብጠቀምበት ይሻላል?

29 ከዓለም አካባቢ

30 ከአንባቢዎቻችን

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 ደስተኛ ቤተሰብ ማግኘት ይቻላል?

ተስፋ ቢስ የነበርኩ ቢሆንም አሁን ደስተኛ ሆኛለሁ 11

በጥፋተኝነት ስሜትና በመንፈስ ጭንቀት የተዋጠ አንድ ወጣት ሕይወቱን ለማጥፋት ፈልጎ ነበር። የአምላክ ቃል እውነተኛ ውስጣዊ ሰላም እንዲያገኝ እንዴት እንደረዳው እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የብሪታንያው “የተረሳው እጅግ አዋቂ ሰው” 26

አይዛክ ኒውተን በኖረበት ዘመን የነበረና ብሪታንያ ካፈራቻቸው ታላላቅ የፈጠራ ሰዎች አንዱ ነው። ይሁንና ከታሪክ ማኅደር ደብዛው ሊጠፋ ምንም አልቀረውም ነበር። ይህ እንዴት ሊሆን እንደቻለ አንብብ።

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

Images courtesy of the Posner Memorial Collection, Carnegie Mellon University Libraries