በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

የሚያመሳስሏቸው ነጥቦች የትኞቹ ናቸው?

1. ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ክስተቶች መካከል ሙሴም ሆነ ኢየሱስ ያጋጠሟቸውን ክንውኖች ብቻ ለይተህ አክብብ።

ከግብጽ ተጠርቷል

ሕፃን ሳለ ከመገደል አምልጧል

ከአለት ውስጥ ውኃ እንዲወጣ አድርጓል

ለ40 ቀናት ጾሟል

ሙታንን አስነስቷል

በእንጨት ላይ ተሰቅሏል

ይሖዋ አስከሬኑን ሰውሮታል

◆ ሙሴ ከኢየሱስ ጎን ሆኖ በራእይ የታየው መቼ ነበር?

......

◆ ከሙሴ ጋር የታየው ማን ነበር?

......

▪ ለውይይት:- ኢየሱስ እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ የነበረው በየትኞቹ ሌሎች መንገዶች ነው?—የሐዋርያት ሥራ 3:22

ዘመኑ መቼ ነበር?

እያንዳንዱን ታሪክ ከተፈጸመበት ዘመን ጋር በመስመር አገናኝ።

1077 ከክ.ል.በፊት 940 ገደማ 844 ገደማ ከ778 ጀምሮ ከ322 ጀምሮ

2. ኢሳይያስ 1:1

3. ዮናስ 1:14-17

4. 1 ነገሥት 17:2, 3

እኔ ማን ነኝ?

5. ልጄ ዘመዶቿን በሙሉ በመግደል የይሁዳን ዙፋን ወርሳለች። ይሁንና ልክ እንደ እኔ መጨረሻዋ አላማረም።

እኔ ማን ነኝ?

6. መሲሑ የሚወለድበትን ቦታ በተመለከተ ትንቢት ተናግሬአለሁ።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 11 አምላክ ደምን እንደ ቅዱስ አድርጎ የሚመለከተው ለምንድን ነው? (ዘፍጥረት 9:․․․)

ገጽ 13 በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበረ የገሊላ ዓሣ ማጥመጃ ጀልባ ስንት ሰው ይይዝ ነበር? (ዮሐንስ 21:․․․)

ገጽ 24 ከራሳችን ይልቅ የሌሎችን ጥቅም ማስቀደማችን ምን ያስገኛል? (ምሳሌ 11:․․․)

ገጽ 29 የሞቱ ሰዎች መላእክት ሆነው በሰማይ እንደማይኖሩ እንዴት እናውቃለን? (መክብብ 9:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 27 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ከግብጽ ተጠርቷል። ሕጻን ሳለ ከመገደል አምልጧል። ለ40 ቀናት ጾሟል። ይሖዋ አስከሬኑን ሰውሮታል።

◆ ኢየሱስ በተአምር በተለወጠበት ወቅት።—ማቴዎስ 17:1-3

◆ ኤልያስ።

2. ከ778 ከክ.ል.በፊት ጀምሮ

3. 844 ከክ.ል.በፊት ገደማ

4. 940 ከክ.ል.በፊት ገደማ

5. ኤልዛቤል።

6. ሚክያስ።—ሚክያስ 5:2