የርዕስ ማውጫ
የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 2006
ደም እጅግ ዋጋማ የሆነው ለምንድን ነው?
አንድ ዶክተር ደም ዋጋማ እንዲሆን ያደረገው ለሕክምና ማገልገሉ ነው ይል ይሆናል። ታዲያ በዛሬው ጊዜ በርካታ ሐኪሞች ለሕመምተኞች ደም ለመስጠት የሚያመነቱት ለምንድን ነው? በእርግጥ ይህንን ልዩ ፈሳሽ እጅግ ዋጋማ ያደረገው ምንድን ነው?
5 ለሕመምተኞች ደም በመስጠት የሚደረግ ሕክምና ወደፊት ይቀጥል ይሆን?
13 የገሊላው ጀልባ መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈበትን ዘመን የሚያስታውሰን ቅርስ
19 ከዓለም አካባቢ
26 የአንድ ልጅ እምነት
30 ከአንባቢዎቻችን
የተቸገሩ ሰዎችን መርዳት የምችለው እንዴት ነው? 23
በዛሬው ጊዜ ብዙ ወጣቶች የበጎ ፈቃደኛ ሠራተኞች በመሆን በተለያዩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ይካፈላሉ። እንዲህ እንዲያደርጉ የሚያነሳሳቸው ምንድን ነው? ሌሎችን ለመርዳት የሚቻልበት ከሁሉ የተሻለው መንገድስ የትኛው ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች ሲሞቱ መላእክት ይሆናሉ ብሎ ያስተምራል? 28
አንዳንድ ሰዎች እንዲህ ብለው ያምናሉ። መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ረገድ ምን ያስተምራል?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
በደም ውስጥ ያሉት ንጥረ ነገሮች የተለያዩ ቀለማት ተሰጥተዋቸው በኤሌክትሮን አጉሊ መነጽር ሲታዩ ይህንን ይመስላሉ። ለበለጠ ማብራሪያ ገጽ 8ን ይመልከቱ።
[ምንጭ]
Copyright Dennis Kunkel Microscopy, Inc.