በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

“ድንቅ መጽሐፍ ነው!”

“ድንቅ መጽሐፍ ነው!”

“ድንቅ መጽሐፍ ነው!”

“ሲያነቡት ደስ የሚያሰኝ፣ ውጤታማ የሆኑ ምሳሌዎችን የያዘና በተጨማሪ ክፍሉ ውስጥ በጣም ጠቃሚ ማብራሪያዎችን ያካተተ እንዲሁም ልብ የሚነካ ድንቅ መጽሐፍ ነው!—ጆን እና ፖላ

“ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተሰኘው መጽሐፍ በሚያስገርም ሁኔታ ግልጽና ቀላል ሆኖ የተዘጋጀ ነው! አዳዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ይሖዋን በሙሉ ልብ እንዳያገለግሉት እንቅፋት የሚሆኑባቸውን ነገሮች በሙሉ ለማስወገድ እንደሚረዳቸው እርግጠኛ ነኝ። በቃላት ልገልጸው ከምችለው በላይ በዚህ መጽሐፍ እንደተደሰትኩ በቀላሉ መገንዘብ ትችላላችሁ።”—ጆ

“ሰዎች የሚያስቧቸውንና የሚያሳስቧቸውን ነገሮች በትክክል ገልጻችሁታል። መልሶቹ በሙሉ የአምላክ ቃል ከሆነው ከመጽሐፍ ቅዱስ የተውጣጡ ናቸው።”—ሮበርት

“በጣም ግሩም መጽሐፍ ነው፤ ዓረፍተ ነገሮቹ ለመረዳት ቀላል ከመሆናቸውም በላይ ማብራሪያዎቹ ግልጽ ናቸው። የብዙዎችን ልብ እንደሚነካ እርግጠኛ ነኝ።”—ኖርማ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለው ውብ ሥዕሎችን ያካተተ ባለ 224 ገጽ መጽሐፍ፣ በአሁኑ ጊዜ ከ140 በሚበልጡ ቋንቋዎች ይገኛል። ይህን መጽሐፍ ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን ቅጽ ሞልተው በቅጹ ላይ ወዳለው አድራሻ ወይም በዚህ መጽሔት ገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች ውስጥ አመቺ ወደሆነው መላክ ይችላሉ።

□ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ ላኩልኝ።

□ መጽሐፍ ቅዱስን መማር ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።