በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ጥቅምት 2006

ቴሌቪዥን በሕይወትህ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል?

በሰዎች አስተሳሰብና ድርጊት ላይ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩት ነገሮች መካከል ትልቁን ደረጃ የሚይዘው ቴሌቪዥን ሳይሆን አይቀርም። ቴሌቪዥን በአንተ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል?

3 ቴሌቪዥን የጊዜ ሌባ ነው?

4 “ስውር አስተማሪ” የሆነው ቴሌቪዥን

8 ቴሌቪዥን የማየት ልማድን መቆጣጠር የሚቻልባቸው መንገዶች

10 የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት

ሙታንን ልትረዳቸው ትችላለህ?

12 ከመኪና ጠላፊዎች ራሳችሁን ጠብቁ!

15 ታወር ብሪጅ የለንደን ከተማ መግቢ

27 ሃሎዊንን የማላከብረው ለምንድን ነው?

28 ከአንባቢዎቻች

30 ከዓለም አካባቢ

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 ችግር ያጋጠማትን አንዲት ወጣት ረዳት

ሥር የሰደደ የአመጋገብ ችግር ይኖርብኝ ይሆን? 18

አኖሬክሲያ፣ ቡሊሚያ እና ቢንጅ ኢቲንግ የተባሉት ሥር የሰደዱ የአመጋገብ ችግሮች ወጣት አረጋዊ ሳይሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት እያበላሹና ጤንነታቸውን እየጎዱ ነው። ታዲያ እነዚህን ችግሮች ለመዋጋት ምን ማድረግ ይቻላል?

ለዘመናት ሐዘንና ደስታ ሲፈራረቅባቸው የኖሩት ሮማዎች 22

ጂፕሲ፣ ኪታኖስና ቲሲጎይኒ የሚሉትን ጨምሮ በሌሎችም የተለያዩ ስሞች የሚታወቁት ሮማዎች ለበርካታ መቶ ዘመናት የኖሩ ሕዝቦች ናቸው። እነዚህ ሕዝቦች ከየት የመጡ ናቸው? የወደፊት ምኞታቸውስ ምን ይሆን?