መልስህ ምንድን ነው?
መልስህ ምንድን ነው?
ይህ የሆነው የት ነበር?
1. ይህ ድርጊት የተፈጸመው በየትኛው ተራራ ላይ ነበር?
መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።
የአርሞንዔም ተራራ
የቀርሜሎስ ተራራ
የገሪዛን ተራራ
የሞሪያ ተራራ
◆ ከጊዜ በኋላ በዚህ ተራራ ላይ የትኛው ሕንፃ ተገንብቷል?
......
◆ አብርሃም ይስሐቅን ሊሠዋ የነበረው ለምንድን ነው?
......
◆ ይስሐቅ በዚያን ጊዜ ትንሽ ልጅ ነበር?
......
▪ ለውይይት:- ይስሐቅ፣ አባቱ መሥዋዕት እንዲያደርገው ፈቃደኛ የነበረው ለምንድን ነው? ኢየሱስ ከይስሐቅ ጋር የሚመሳሰለውስ በምን መንገድ ነው?
ዘመኑ መቼ ነበር?
ንጉሡን፣ መግዛት ከጀመረበት ዘመን ጋር በመስመር አገናኝ።
1037 ከክ.ል.በፊት 977 ከክ.ል.በፊት 936 ከክ.ል.በፊት 716 ከክ.ል.በፊት 659 ከክ.ል.በፊት 607 ከክ.ል.በፊት
3. 2 ነገሥት 21:24
4. 1 ነገሥት 22:42
እኔ ማን ነኝ?
5. ወደ ባቢሎን በምርኮ ተወስጄ ነበር፤ ሆኖም ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሼ ንጉሥ ሆኜ መግዛቴን ቀጥያለሁ።
እኔ ማን ነኝ?
6. ሮማውያን ኢየሩሳሌምን በገዙበት ጊዜ በባቢሎን ሆኜ የመጽሐፍ ቅዱስን ክፍል ጽፌያለሁ።
ከዚህ እትም
የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።
ገጽ 4 በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተመዝግበው የምናገኛቸው የአምላክ የፍርድ እርምጃዎች ከተፈጥሮ አደጋዎች የሚለዩበት አንዱ መንገድ ምንድን ነው? (ዘፍጥረት 18:․․․)
ገጽ 5 አምላክ መከራ ሲደርስ ለምን ዝም ብሎ ይመለከታል ብሎ መጠየቅ ስህተት ነው? (ዕንባቆም 1:․․․)
ገጽ 19 የማስተርቤሽንን ልማድ ለማሸነፍ እየታገልክ ከሆነ ልማዱ ቢያገረሽብህ ራስህን ከልክ በላይ መኮነን የሌለብህ ለምንድን ነው? (መዝሙር 103:․․․)
ገጽ 28-29 ከዝሙት እንድንሸሽ የሚገፋፋን አንደኛው ምክንያት ምንድን ነው? (1 ቆሮንቶስ 6:․․․)
ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።
(መልሱ በገጽ 14 ላይ ይገኛል)
በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
1. የሞሪያ ተራራ።
◆ የሰሎሞን ቤተ መቅደስ።
◆ የይሖዋን መመሪያ ታዘዘ።
◆ አልነበረም።
2. 1037 ከክ.ል.በፊት።
3. 659 ከክ.ል.በፊት።
4. 936 ከክ.ል.በፊት።
5. ምናሴ።
6. ጴጥሮስ።