በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ኅዳር 2006

“ለምን?” ለሚለው ከባድ ጥያቄ መልስ መስጠት

በርካታ ሰዎች በተፈጥሮ አደጋዎች፣ በሽብርተኞች ጥቃት ወይም በሌሎች አሳዛኝ አደጋዎች ምክንያት እየደረሰባቸው ያለው ጉዳት እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው። አምላክ እነዚህ ነገሮች እንዲከሰቱ የፈቀደው ለምን እንደሆነ አስበህ ታውቃለህ? መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ የሚሰጠውን መልስ እንዲሁም የያዘውን ማጽናኛና ተስፋ ተመልከት።

3 በጣም ከባድ ጥያቄ

5 አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው?

9 አምላክ ያስብልናል!

10 የኩዌከሮች “ቅዱስ ሙከራ”

13 ‘የምግብ ሰዓት ይበልጥ እንድንቀራረብ አድርጎናል’

18 የወጣቶች ጥያቄ . . .

ይህን ልማድ ማሸነፍ የምችለው እንዴት ነው?

21 ይሖዋ ከመከራዬ ሁሉ አዳነኝ

24 ታላቁን የሜኮንግ ወንዝ ይጎብኙ

26 በጨለማ የሚያበሩ “ትንንሽ ባቡሮች”

27 ከዓለም አካባቢ

30 በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበረው የሕዝብ መዝናኛ

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 “ድንቅ መጽሐፍ ነው”

ሕይወት በሞት ሸለቆ 14

በዓለማችን ላይ እጅግ ሞቃታማ የሆነውን ስፍራ አብረኸን እንድትጎበኝ እንዲሁም በአካባቢው ያሉት አስደናቂ ፍጥረታት ራሳቸውን ከሁኔታው ጋር አስማምተው እንዴት እንደሚኖሩ እንድትመለከት ጋብዘንሃል።

እስከተዋደዱ ድረስ ከጋብቻ በፊት የጾታ ግንኙነት መፈጸም ምን ስህተት አለው? 28

ያልተጋቡ ወንድና ሴት ስለሚዋደዱ ብቻ የጾታ ግንኙነት ቢፈጽሙ ድርጊታቸው ደግነት የተንጸባረቀበት ነው ሊባል ይችላል? እንዲህ ማድረጋቸው አንዳቸው ለሌላው እውነተኛ ፍቅር እንዳላቸው ያሳያል? አምላክ ይህንን ድርጊት እንዴት ይመለከተዋል? መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጠውን ግልጽ መልስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል ምንጭ]

የሽፋን ፎቶግራፍ:- የጎርፍ መጥለቅለቅ:- © Tim A. Hetherington/Panos Pictures

PRAKASH SINGH/AFP/Getty Images