በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ታኅሣሥ 2006

ኢየሱስ ማን ነበር?

በታላቅነት ረገድ፣ የታሪክ ምሑራን ለኢየሱስ ምን ቦታ ይሰጡታል? ኢየሱስን ከሌሎች ሰዎች የተለየ የሚያደርገው ምንድን ነው? እኛስ ለዚህ ጉዳይ ትኩረት ልንሰጠው የሚገባን ለምንድን ነው?

3 እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው

4 ኢየሱስ በጣም ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ለምንድን ነው?

7 ኢየሱስ ያስገኘው ሕይወት

10 የወጣቶች ጥያቄ . . .

ይህን ያህል መመሪያ የሚበዛብኝ ለምንድን ነው?

16 “በጣም ንጹሕ ከሆኑ ወላጆች የተወለደ”

20 “የሴት አያቶችን ቀን ታከብሪያለሽ?”

21 የተማረችውን ነገር ወዳዋለች

24 ካሊፕሶ የትሪኒዳድ መለያ የሆነ ባሕላዊ ሙዚቃ

26 አህዮች ባይኖሩ ኖሮ ምን እንሆን ነበር?

28 ከአንባቢዎቻችን

29 ከዓለም አካባቢ

30 የ2006 የንቁ! ርዕስ ማውጫ

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 ከፍተኛ አድናቆት ያተረፈ ስጦታ

ኮብላይ ልጅ ነበርኩ 13

አምላካዊ ፍርሃት ባላቸው ወላጆቹ ላይ ያመጸ አንድ ወጣት፣ በመጨረሻ አኗኗሩን ለውጦ ወደ ቤቱ እንዲመለስ ያደረገው ነገር ምን እንደሆነ የሚገልጸውን ታሪክ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የአልኮል መጠጥ መጠጣት ስህተት ነው? 18

መጽሐፍ ቅዱስ የአልኮል መጠጥ ሊያስከትል ስለሚችለው መጥፎ ውጤት ይናገራል። ታዲያ የአልኮል መጠጥ መጠጣት ትክክል ነው?