በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

እውነተኞቹ የክርስቶስ ተከታዮች እነማን ናቸው?

እውነተኞቹ የክርስቶስ ተከታዮች እነማን ናቸው?

እውነተኞቹ የክርስቶስ ተከታዮች እነማን ናቸው?

ለዚህ አመራማሪ ጥያቄ መልስ ለማግኘት “ክርስቶስን ተከተሉ!” በተባለው የይሖዋ ምሥክሮች የአውራጃ ስብሰባ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል

በዓለም ዙሪያ በመቶዎች በሚቆጠሩ ቦታዎች የሚካሄዱት እነዚህ ስብሰባዎች በግንቦት ወር በዩናይትድ ስቴትስ ይጀመራሉ። በሚኖሩበት አካባቢ ስብሰባው የሚካሄድበትን ቦታ ለማወቅ ከፈለጉ በአቅራቢያዎ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮችን ማነጋገር አሊያም ለዚህ መጽሔት አዘጋጆች መጻፍ ይችላሉ። የመጋቢት 1, 2007 መጠበቂያ ግንብ ይህ ስብሰባ በኢትዮጵያ የሚደረግባቸውን ቦታዎች ይዞ ወጥቷል።