የርዕስ ማውጫ
የርዕስ ማውጫ
ሰኔ 2007
ገንዘብን መውደድ በእርግጥ ጎጂ ነው?
ሁላችንም በሕይወት ውስጥ የሚያስፈልጉንን ነገሮች ለማግኘት ገንዘብ ያስፈልገናል። ሆኖም የገንዘብ ፍቅር ሕይወታችንን እንዳይቆጣጠረው ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?
3 ገንዘብን ማሳደድ ጤንነትህን እያቃወሰው ነው?
4 ባለጸጋ ለመሆን ቆርጦ መነሳት ሊጎዳህ የሚችለው እንዴት ነው?
13 ከአንባቢዎቻችን
14 የሰርከስ ትርኢት ማሳየት የተውኩበት ምክንያት
16 ቶሌዶ የመካከለኛውን ዘመን የተለያየ ባሕል አጣምራ የያዘች ከተማ
22 በሙምባይ ከደረሰው የአሸባሪዎች ጥቃት በሕይወት ተርፈዋል
30 ከዓለም አካባቢ
ለገንዘብ ሊኖረን የሚገባው ተገቢ አመለካከት ምንድን ነው? 20
በቂ ነው የሚባለው ገንዘብ ምን ያህል ነው? ከሀብት ይበልጥ አስፈላጊ የሆነው ነገር ምንድን ነው?
ከተቃራኒ ጾታ ጋር በድብቅ ጓደኝነት መመሥረት ምን ችግር አለው? 26
አንድ ወጣት ከተቃራኒ ጾታ ጋር በድብቅ ጓደኝነት መመሥረቱ ምን አደጋዎች ሊያስከትልበት ይችላል?