መልስህ ምንድን ነው?
መልስህ ምንድን ነው?
ይህ የሆነው የት ነበር?
1. ይህ ሁኔታ የተፈጸመው የት ከተማ አቅራቢያ ሊሆን ይችላል?
መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።
ባቢሎን
ሹሻን
ዑር
◆ ሦስቱ እስራኤላውያን በዕብራይስጥ ስማቸው ማን ይባላል?
․․․․․․
․․․․․․
․․․․․․
◆ እንደ ሌሎቹ ሰዎች ያልሰገዱት ለምንድን ነው?
․․․․․․
▪ ለውይይት:- ምን ዓይነት ጣዖቶችን እንድታመልክ ልትጠየቅ ትችላለህ? የእነዚህን ሦስት ዕብራውያን ምሳሌ መከተል የምትችለው እንዴት ነው?
ዘመኑ መቼ ነበር?
ከታች የተዘረዘሩትን የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት የጻፉትን ሰዎች ስም ጻፍ። ከዚያም መጽሐፉን ተጽፎ እንዳለቀ ከሚገመትበት ዘመን ጋር በመስመር አገናኝ።
1000 ከክ.ል.በፊት 607 ከክ.ል.በፊት 36 ከክ.ል.በኋላ 51 ከክ.ል.በኋላ 61-64 ከክ.ል.በኋላ
2. 1 ጢሞቴዎስ
3. መክብብ
4. 2 ተሰሎንቄ
እኔ ማን ነኝ?
5. እናቴ ከባድ መልእክት ያዘለ ምክር ሰጥታኛለች።
እኔ ማን ነኝ?
6. የግሪክኛ ስሜ ሲላስ ይባላል፤ ጴጥሮስ፣ ጳውሎስና ሉቃስ በጻፏቸው መጻሕፍት ውስጥ ከጠቀሱት ሰው ጋር ተመሳሳይ ነኝ።
ከዚህ እትም
የሚከተለውን ጥያቄ መልስ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።
ገጽ 4 ፍቅር ምንድን ነው? (ቈላስይስ 3:․․․)
ገጽ 6 ልጆቻቸውን የሚወድዱ ወላጆች ምን ያደርጋሉ? (ምሳሌ 13:․․․)
ገጽ 11 ንጉሥ ዳዊትን ያስደሰተው ምን ነበር? (መዝሙር 122:․․․)
ገጽ 14 ሐሜትን በተመለከተ አቋማችን ምን መሆን ይኖርበታል? (1 ተሰሎንቄ 4:․․․)
ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።
(መልሱ በገጽ 27 ላይ ይገኛል)
በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
1. ባቢሎን።—ዳንኤል 3:
◆ አናንያ፣ ሚሳኤልና አዛርያ።—ዳንኤል 1:7
◆ የሚያመልኩት ይሖዋን ብቻ ስለነበር።—ዳንኤል 3:16-18
2. ጳውሎስ፣ ከ61-64 ከክ.ል.በኋላ
3. ሰሎሞን፣ ከ1000 ከክ.ል.በፊት ቀደም ብሎ
4. ጳውሎስ፣ በ51 ከክ.ል.በኋላ
5. ልሙኤል።—ምሳሌ 31:1
6. ስልዋኖስ።—1 ጴጥሮስ 5:12