በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ጥቅምት 2007

ልጆቻችሁን ከጥቃት ጠብቋቸው!

ሰዎችን በፆታ የሚያስነውሩ በርካታ ግለሰቦች እያደቡ ባሉበት በዚህ ዓለም፣ ወላጆች ልጆቻቸውን እንዴት ከጥቃት መጠበቅ እንደሚችሉ ለማወቅ ይፈልጋሉ። በዚህ መጽሔት ላይ የወጡት ርዕሶች በዚህ ረገድ ሊረዷችሁ ይችላሉ።

3 እያንዳንዱን ወላጅ የሚያሳስብ አደጋ

4 ልጆቻችሁን ከጥቃት መጠበቅ የምትችሉት እንዴት ነው?

9 ቤታችሁ አስተማማኝ የእረፍት ቦታ እንዲሆን አድርጉ

12 የብራዚል ሕንዶች ከምድር ገጽ ሊጠፉ ተቃርበዋል?

16 ሻርኮች የሚገኙበት አስጊ ሁኔታ

18 የወጣቶች ጥያቄ . . .

ወላጆቼ ሲጨቃጨቁ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?

21 ከኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያነት መንፈሳዊ ብርሃን ወደማንጸባረቅ ተለወጠ

22 ቀድሞውንም ቢሆን የተፈሩት “አጥፊ መሣሪያዎች”

27 ‘የምታመሰግኑ ሁኑ’

30 ከዓለም አካባቢ

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 በትምህርት ቤት ላቀረበችው ሪፖርት ጠቅሟታል

ማራኪ የሆኑት የአፍሪካ ጽጌረዳዎች 24

ብዙዎች፣ ኬንያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጽጌረዳዎችን ወደ ውጪ እንደምትልክ ሲሰሙ ይገረሙ ይሆናል። ለመሆኑ እነዚህ ጽጌረዳዎች የሚመረቱት እንዴት ነው?

ስንሞት ምን እንሆናለን? 28

ብዙ ሰዎች በሞት የተለዩአቸው ወዳጆቻቸው ሰማይ ሆነው እንደሚያዩአቸው አድርገው ያስባሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ሙታን ስለሚገኙበት ሁኔታ ምን ይላል?