በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

ይህ የሆነው የት ነበር?

ማቴዎስ 2:1-16 ላይ ያለውን ዘገባ ካነበብክ በኋላ የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ።

1. ኮከቡ ጠቢባኖቹን መጀመሪያ የመራቸው ወደ የትኛው ከተማ ነበር?

መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።

ኢያሪኮ

ኢየሩሳሌም

ቢታንያ

ቤተ ልሔም

◆ ንጉሥ ሄሮድስ ጠቢባኖቹ ምን እንዲያደርጉ ፈልጎ ነበር?

․․․․․․

◆ ሄሮድስ ኢየሱስ የሚገኝበትን ቦታ ማወቅ የፈለገው ለምን ነበር?

․․․․․․

▪ ለውይይት:- መጽሐፍ ቅዱስ በሚሰጠው መግለጫና ስለ ገና በዓል በሚነገሩ ልማዳዊ አባባሎች መካከል ምን ልዩነት አስተዋልክ?

ዘመኑ መቼ ነበር?

ከዚህ በታች የሰፈሩትን መጻሕፍት የጻፉትን ሰዎች ስም ጻፍ፤ እንዲሁም መጽሐፉንና ተጽፎ እንዳለቀ የሚገመትበትን ዘመን በመስመር አገናኝ።

50 ከክ.ል.በኋላ 65 ከክ.ል.በኋላ 77 ከክ.ል.በኋላ 96 ከክ.ል.በኋላ 98 ከክ.ል.በኋላ

2. 1 ዮሐንስ

3. ይሁዳ

4. ራእይ

እኔ ማን ነኝ?

5. ዮሐንስ ስለ እንግዳ ተቀባይነቴና ስላለኝ ፍቅር አመስግኖኛል።

እኔ ማን ነኝ?

6. ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ ትውልድ ስሆን የተናገርኩት ትንቢት በይሁዳ መጽሐፍ ውስጥ ተመዝግቦ ይገኛል።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 4 ሙታን ምን ነገር ያውቃሉ? (መክብብ 9:․․․)

ገጽ 8 አምላክ ሞትን ምን ያደርገዋል? (ኢሳይያስ 25:․․․)

ገጽ 10 አምላክ ምድርን የሚያጠፏትን ምን ያደርጋቸዋል? (ራእይ 11:․․․)

ገጽ 14 ወሲባዊ ሥዕሎችንና ፊልሞችን ፈጽሞ ላለማየት ምን ማድረግን መማር ይገባሃል? (መዝሙር 97:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ የሚከተሉትን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? በእያንዳንዱ ሥዕል ላይ ምን እየተከናወነ እንዳለ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 28 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ኢየሩሳሌም።

◆ ሕጻኑን እንዲፈልጉትና የት እንዳለ ተመልሰው እንዲነግሩት።

◆ መግደል ስለፈለገ።

2. ሐዋርያው ዮሐንስ፣ 98 ከክ.ል.በኋላ

3. የኢየሱስ ወንድም ይሁዳ፣ 65 ከክ.ል.በኋላ

4. ሐዋርያው ዮሐንስ፣ 96 ከክ.ል.በኋላ

5. ጋይዮስ።—3 ዮሐንስ 1, 3-6

6. ሄኖክ።—ይሁዳ 14