በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ታኅሣሥ 2007

ሞት የሰው ልጆች መጨረሻ ነው?

ብዙዎች ሞት የሰው ልጆች መጨረሻ እንደሆነና የሞቱ ሰዎችም እንደገና የመኖር ተስፋ እንደሌላቸው ያምናሉ። ሙታን ተስፋ እንዳላቸው የሚያሳዩትን አሳማኝ ማስረጃዎች እንድትመረምር እንጋብዝሃለን።

3 ሞትን የምንፈራው ለምንድን ነው?

5 ሞት የሰው ልጆች መጨረሻ ነው?

15 ባይካል የዓለም ትልቁ ሐይቅ

20 ሰዎች የአምላክን ስም እንዲያውቁ የተደረገበት መንገድ

22 ለመንሸራተት ከሚያስችል “ምቹ ማዕበል” የበለጠ ነገር

26 ታላላቅ ስኬቶችን ያገኙ ንጉሥ

28 ከአንባቢዎቻችን

29 ከዓለም አካባቢ

30 የ2007 የንቁ! ርዕስ ማውጫ

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 ከሞት በኋላ ሕይወት-ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

ምድርን መንከባከብ ያለብን ለምንድን ነው? 10

በምድር ላይ ጉዳት የሚያስከትል ነገር ማድረግ እንደሌለብን የሚጠቁሙ ምን አጥጋቢ ምክንያቶች አሉ? እንዲህ የማድረግ ኃላፊነት ሊሰማን የሚገባውስ እስከ ምን ድረስ ነው?

ወሲባዊ ሥዕሎችንና ፊልሞችን ከመመልከት መራቅ የምችለው እንዴት ነው? 12

ወሲባዊ ሥዕሎችንና ፊልሞችን የያዙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ድረ ገጾች አሉ። እነዚህን ነገሮች ከመመልከት መራቅ እንዲሁም ከሚያስከትሉት ጉዳት ራስህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ይህንን ርዕስ አንብብ።