በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2007 የንቁ! ርዕስ ማውጫ

የ2007 የንቁ! ርዕስ ማውጫ

የ2007 የንቁ! ርዕስ ማውጫ

ሃይማኖት

ሃይማኖት ኃይሉን እያጣ ነው? 2/07

ለተፈጥሮ አደጋዎች ተጠያቂው አምላክ ነው? 9/07

መጠመቂያ ቦታዎች፣ 9/07

መጽሐፍ ቅዱስ እስከ ዘመናችን የደረሰው እንዴት ነው? 11/07

መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ስለ ምንድን ነው? 11/07

ሞት የሰው ልጆች መጨረሻ ነው? 12/07

ሰዎች የአምላክን ስም እንዲያውቁ የተደረገበት መንገድ፣ 12/07

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እምነት መጣል ትችላለህ? 11/07

በእርግጥ ይህን ያህል ዓመት ኖረዋል? (ከጥፋት ውኃ በፊት የነበሩት ሰዎች)፣ 7/07

በዓይነቱ ልዩ የሆነ መጽሐፍ (መጽሐፍ ቅዱስ)፣ 11/07

የተሳሳተውን አመለካከት ከሐቁ መለየት (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች)፣ 11/07

የኖኅ መርከብ እና የመርከብ ምህንድስና፣ 1/07

ጊዜ የማይሽረው የአምላክ ፍቅር መግለጫ (መጽሐፍ ቅዱስ)፣ 11/07

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ለገንዘብ ሊኖረን የሚገባው ተገቢ አመለካከት፣ 6/07

ምድርን መንከባከብ ያለብን ለምንድን ነው? 12/07

ሰይጣን በእርግጥ እውን አካል ነው? 2/07

ስንሞት ምን እንሆናለን? 10/07

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሰፈረው ሐሳብ ሰዎች ያመነጩት ነው? 11/07

ትሕትና የድክመት ምልክት ነው ወይስ የጥንካሬ? 3/07

አምላክን ማምለክ አስደሳች ሊሆን ይችላል? 8/07

ክርስቲያን መሆን ሲባል ምን ማለት ነው? 4/07

ዕድልህ አስቀድሞ ተወስኗል? 5/07

የክርስትና እምነት ችግር አለው? 1/07

የወሊድ መከላከያ መጠቀም ስህተት ነው? 9/07

“ጥሩ ሰው መሆን፣” 7/07

ማኅበራዊ ሕይወት

ልጆቻችሁን ከጥቃት ጠብቋቸው (ከጾታ ጥቃት)፣ 10/07

ከጾታ ግንኙነት መታቀብ፣ 2/07

ወጣቶች የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ማሟላት፣ 3/07

‘የምታመሰግኑ ሁኑ፣’ 10/07

ጥሩ ወላጅ ለመሆን የሚረዱ ነጥቦች፣ 8/07

ሳይንስ

ላባዎች፣ 7/07

ቀለማትን የመለየት ችግር፣ 7/07

የአርኪኦሎጂ ግኝቶች መጽሐፍ ቅዱስን ይደግፋሉ? 11/07

አገሮችና ሕዝቦች

ምሥራቅ ቲሞር፣ 5/07

ስቫልባርድ—ቀዝቃዛ የባሕር ዳርቻዎች ያሉባት አገር (ኖርዌይ)፣ 2/07

ሻርክ ቤይ (አውስትራሊያ)፣ 7/07

በሙምባይ የደረሰው የአሸባሪዎች ጥቃት (ሕንድ)፣ 6/07

“በተፈጥሮ ላይ የሚንጸባረቀው ጥበብ” (በ2005 በጃፓን የተዘጋጀ ኤግዚቢሽን)፣ 3/07

ባይካል—የዓለም ትልቁ ሐይቅ (ሩሲያ)፣ 12/07

ቶሌዶ (ስፔን)፣ 6/07

አንድ ንጉሥ ጥበብን ለማግኘት ያደረገው ጥረት (ስፔን)፣ 1/07

ከግብጽ ተነስተው ወደተለያዩ ከተሞች ተጉዘዋል (ሐውልቶች)፣ 4/07

ካምቻትካ—የሩሲያ ውብ ምድር፣ 3/07

ክሪስማስ ደሴት፣ 8/07

የስፔን የጦር መርከቦች ጉዞ፣ 8/07

የበሊዝ ባሪየር ሪፍ፣ 1/07

የብራዚል ሕንዶች፣ 10/07

የአቢጃን ልብስ አጣቢዎች (ኮት ዲቩዋር)፣ 6/07

የአፍሪካ ጽጌረዳዎች፣ 10/07

የእሳት እራት ለእራት (ዛምቢያ)፣ 5/07

“የዘላለማዊቷ ከተማ” ድምፅ (ትሬቪ ፏፏቴ፣ ሮም)፣ 8/07

የቬኒስ “ጥቁር ዳክዬ” (ጣሊያን)፣ 5/07

ታላላቅ ስኬቶችን ያገኙ ንጉሥ (ካሜሩን)፣ 12/07

ግርማ ሞገስ የተላበሰ ግዙፍ ቋጥኝ (ካናዳ)፣ 4/07

ቫኑዋቱ፣ 9/07

ኢኮኖሚ እና ሥራ

ገንዘብን መውደድ፣ 6/07

እንስሳትና እጽዋት

ሻርክ፣ 10/07

ሻርክ ቤይ፣ 7/07

ከጫካ የሚለቀም ጣፋጭ ፍሬ፣ 9/07

ወፎች በደመ ነፍስ ይመራሉ፣ 7/07

የሽቶ ቀማሚው ፍሬ (ቤርጋሞት)፣ 6/07

የአበባ ዱቄት፣ 4/07

የአኻያ ዛፍ፣ 2/07

የአፍሪካ ጽጌረዳዎች፣ 10/07

የእሳት እራት ለእራት (አባጨጓሬ)፣ 5/07

የውኃ ውስጥ ድብ፣ 3/07

ያልተጠበቀ ገጠመኝ፣ 2/07

ጥንዚዛ፣ 1/07

ዓለም ነክ ጉዳዮችና ሁኔታዎች

ቀድሞውንም ቢሆን የተፈሩት “አጥፊ መሣሪያዎች” (የጦር አውሮፕላን)፣ 10/07

የሥነ ምግባር ውድቀት፣ 4/07

የትራፊክ መጨናነቅ የሚፈጥረው ችግር፣ 2/07

የኑሮ እኩልነት የሌለበት ዓለም፣ 5/07

የሕይወት ታሪኮች

ለመንሸራተት ከሚያስችል “ምቹ ማዕበል” የበለጠ ነገር (ካርል ሽወረር)፣ 12/07

ለሙዚቃ፣ ለሕይወትና ለመጽሐፍ ቅዱስ ያለኝ ፍቅር (ቦሪስ ጉላሼቭስኪ)፣ 8/07

ትክክለኛ የሥራ መስክ መርጫለሁ (ሶንያ ኬቬቶ)፣ 3/07

ከሥነ ጥበብ ይበልጥ ዘለቄታ ያለው ነገር (ራኬል ኮኢቪስቶ)፣ 4/07

ከአልኮል መጠጥ ባርነት ነጻ መውጣት፣ 5/07

የሰርከስ ትርኢት ማሳየት የተውኩበት ምክንያት (ማርሴሎ ኔኢም)፣ 6/07

‘ይሖዋ እባክህ እንዳገለግልህ ፍቀድልኝ’ (ዳንዬል ሆል)፣ 7/07

የተለያዩ ርዕሶች

ሌላ ቋንቋ መማር፣ 3/07

በደመ ነፍስ ከሚገኝ ጥበብ የሚልቅ መመሪያ፣ 7/07

እርሳስ፣ 7/07

የእሳተ ገሞራ አደጋ ያንዣበበበት አካባቢ፣ 2/07

ጨርቅ ማቅለም፣ 4/07

የወጣቶች ጥያቄ

ሐሜቱን እንዴት ማስቆም እችላለሁ? 8/07

ሰዎች የሚያገሉኝ ለምንድን ነው? 7/07

በሁለት የተለያዩ ባሕሎች መካከል አጣብቂኝ ውስጥ ገብቻለሁ፣ 9/07

ከሌሎች ጋር የሚያወዳድሩኝ ለምንድን ነው? 4/07

ከተቃራኒ ጾታ ጋር በድብቅ ጓደኝነት መመሥረት፣ 6/07

ከተቃራኒ ጾታ ጋር ጓደኝነት መጀመር የምችለው መቼ ነው? 1/07

ከግብረ ሰዶም እንዴት መራቅ እችላለሁ? 2/07

አንድ ሰው “አብሬው እንድወጣ” ቢጠይቀኝስ? 3/07

ወላጆች በሚጨቃጨቁበት ጊዜ፣ 10/07

ወሲባዊ ሥዕሎችንና ፊልሞችን ከመመልከት መራቅ የምችለው እንዴት ነው? 12/07

የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች መከተል ያለብኝ ለምንድን ነው? 11/07

ይህ ሰው ጥሩ የትዳር ጓደኛ ሊሆነኝ ይችላል? 5/07

የይሖዋ ምሥክሮች

“ለሕክምናው ሳይንስ ጠቃሚ አስተዋጽኦ አበርክተዋል” (ያለ ደም የሚሰጥ ሕክምና)፣ 9/07

መለኮታዊ ሥልጠና መልካም ውጤት ያስገኛል፣ 8/07

ባይካል ሐይቅ (ሩሲያ)፣ 12/07

ከኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያነት መንፈሳዊ ብርሃን ወደማንጸባረቅ (በጣሊያን የሚገኝ የመንግሥት አዳራሽ)፣ 10/07

“ክርስቶስን ተከተሉ!” የተባለው የአውራጃ ስብሰባ፣ 5/07, 6/07

ፍጥረት መጽሐፍ፣ 8/07

ጤና እና ሕክምና

“ለሕክምናው ሳይንስ ጠቃሚ አስተዋጽኦ አበርክተዋል” (ያለ ደም የሚሰጥ ሕክምና)፣ 9/07

ራሴን የምስተው ለምንድን ነው? 4/07

በሽታ ፈጽሞ የማይኖርበት ጊዜ! 1/07

ብሩህ አመለካከት መያዝ፣ 9/07

ወደ ጥርስ ሐኪም መሄድ የሚያስፈልግህ ለምንድን ነው? 5/07

የጥርስ ሕመም፣ 9/07