በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

ከዚህ ሥዕል ውስጥ የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው?

በመጀመሪያ 1 ሳሙኤል 17:38-51ን አንብብ። ከዚያም ሥዕሉን ተመልከት። በጥቅሱ ውስጥ ከተገለጹት መካከል የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው? መልስህን ከታች ባሉት ክፍት ቦታዎች ላይ ጻፍ፤ እንዲሁም ሥዕሉ የተሟላ እንዲሆን የጎደሉትን ነገሮች ቦታ ቦታቸው ላይ ሳል።

1. ․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․

2. ․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․

3. ․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․

ለውይይት:-

ዳዊት ጎልያድን ሊያሸንፈው የቻለው እንዴት ነው? ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ችግሮች ሲያጋጥሙህ እንዳትፈራ የሚያስችልህ እንዴት ነው?

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 7 ባሎች ለሚስቶቻቸው መስጠት ያለባቸው ነገር ምንድን ነው? 1 ጴጥሮስ 3:________

ገጽ 20 የምንጫወተውን የኮምፒውተር ጨዋታ ስንመርጥ ምን ነገር ለማወቅ መጣር ይኖርብናል? ኤፌሶን 5:________

ገጽ 29 ሚስቶች ለባሎቻቸው መገዛት ያለባቸው ለምንድን ነው? 1 ቆሮንቶስ 11:________

ገጽ 29 ባሎች ምን ማድረግ ይኖርባቸዋል? ኤፌሶን 5:________

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ከኢየሱስ የዘር ሐረግ ክፍል የሚመደበው ማን ነው?

መልሱን ለማግኘት የሚያስችሉህን የሚከተሉትን ፍንጮች ልብ በል። ጥቅሶቹን አውጥተህ አንብብ፤ ከዚያም በተዘጋጀው ክፍት ቦታ ላይ ትክክለኛውን ስም ጻፍ።

4. ․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․

ፍንጭ:- አዳምን “የሚመስል ወንድ ልጅ” ተብዬ ነበር።

ዘፍጥረት 5:3ን አንብብ።

5. ․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․

ፍንጭ:- በእኔ ዘመን “ሰዎች የእግዚአብሔርን ስም መጥራት” ጀምረው ነበር።

ዘፍጥረት 4:26ን አንብብ።

6. ․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․

ፍንጭ:- የልጅ ልጄ ከእኔ የበለጠ ረጅም ዕድሜ የኖረ ብቸኛ ሰው ነው።

ዘፍጥረት 5:18-21, 27ን አንብብ።

▪ መልሱ በገጽ 14 ላይ ይገኛል

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. የጎልያድ ሰይፍ።

2. የጎልያድ ጦር።

3. የዳዊት ወንጭፍ።

4. ሴት።—ሉቃስ 3:38

5. ሄኖስ።—ሉቃስ 3:38

6. ያሬድ።—ሉቃስ 3:37