በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ጥር 2008

በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

በዓለም ዙሪያ ሴቶች ጥቃት የሚደርስባቸው ከመሆኑም በላይ አድሎ ይደረግባቸዋል። እንዲያውም አንዳንድ ሃይማኖቶች በሴቶች ላይ ለሚፈጸመው ፍትሕ የጎደለው ድርጊት ሰበብ ያቀርባሉ። ይሁን እንጂ አምላክ በዚህ ረገድ ምን አመለካከት አለው?

3 በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት—ዓለም አቀፍ ችግር

4 አምላክና ክርስቶስ ለሴቶች ምን አመለካከት አላቸው?

11 ትልቅ ከተማ የሆነችው የዓሣ አጥማጆች መንደር

15 ለዱር እንስሳት ምቹ መኖሪያ የሆነችው ጋቦን

22 በተደጋጋሚ ጊዜያት የተሠራው ድልድይ

24 ንድፍ አውጪ አለው?

የሸረሪት ድር

25 በብዙ መንገዶች ተወዳዳሪ የማይገኝለት ግን ሙት የሆነ ባሕር!

28 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ባል የሚስት ራስ ነው ሲባል ምን ማለት ነው?

30 ከዓለም አካባቢ

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 ከማንኛውም መጫወቻ ይበልጥ የሚወደድ

አሻንጉሊቶች ኦፔራ የሚያቀርቡበት ቦታ 8

ወደ ሳልዝበርግ፣ ኦስትሪያ መጥተው የአሻንጉሊቶችን ትያትር እንዲመለከቱ ተጋብዘዋል።

የኤሌክትሮኒክ ጨዋታዎችን መጫወት ይኖርብኛል? 18

አብዛኞቹ የኤሌክትሮኒክ ጨዋታዎች ዓመጽና የጾታ ብልግና ጎልቶ የሚታይባቸው ናቸው። አንድ ክርስቲያን ጥሩ የሆኑት ጨዋታዎች የትኞቹ እንደሆኑ ማወቅ የሚችለው እንዴት ነው? እነዚህን የኤሌክትሮኒክ ጨዋታዎች በመጫወት ምን ያህል ጊዜ ማሳለፍ ይኖርበታል? ሌላ አማራጭ ጨዋታዎችስ ይኖሩ ይሆን?

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

By courtesy of the Salzburg Marionette Theatre