በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ነሐሴ 2008

የምድር ሙቀት መጨመር ፕላኔታችንን ያሰጋታል?

የምድር ሙቀት መጨመርን በተመለከተ አሁኑኑ እርምጃ ካልወሰድን በስተቀር በእኛም ሆነ በአካባቢያችን ላይ አደገኛ ሁኔታ እንዲደቀን የሚያደርግ ከፍተኛ የአየር ንብረት ለውጥ እንደሚከተል መገናኛ ብዙኃን በተደጋጋሚ እየዘገቡ ነው። ይህ ጉዳይ ሊያሳስበን ይገባል? የቀረቡትን መረጃዎች እንድትመረምር እንጋብዝሃለን።

3 አደጋ ለመጋረጡ ምልክት ናቸው?

4 ፕላኔቷ ምድራችን አደጋ ተደቅኖባታል?

8 የምድር የወደፊት ዕጣ በማን እጅ ነው?

10 የበቆሎ አስደናቂነት

13 የክርስትና ሃይማኖቶች ወደ ታሂቲ የገቡበት ሁኔታ

22 የሕፃኗ ጎሪላ ለቅሶ

25 ንድፍ አውጪ አለው?

በአፈር ውስጥ የሚደረግ አስደናቂ ትብብር

26 የወጣቶች ጥያቄ

ተፈታታኝ ሁኔታዎችን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

29 “ለሰዎች ጥልቅ ፍቅር ስላላችሁ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን”

30 ከዓለም አካባቢ

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 ሐዘን ላይ ለሚገኙ ሰዎች የሚሆን እርዳታ

ከአውሎ ነፋስ ይበልጥ ኃይል ያለው ፍቅር! 16

የተፈጥሮ አደጋዎች በሰዎች ላይ ምን ያህል ተጽዕኖ እንዳሳደሩ የሚገልጸውን ዘገባ እንድታነብ እንጋብዝሃለን። ዘገባው፣ የያዘው በአደጋው የተጎዱ ሰዎች የሰጡትን ሐሳብ ሳይሆን ጉዳት የደረሰባቸውን ለመርዳት አቅማቸው የሚፈቅደውን ሁሉ ያደረጉት የእርዳታ ሠራተኞች የሰጡትን አስተያየት ነው።

አምላክን በምስሎች ተጠቅመን ማምለክ ይኖርብናል? 20

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ምስሎችንና ሥዕሎችን ለአምልኮ ይጠቀሙባቸዋል። ፈጣሪ ይህን ድርጊት እንዴት ይመለከተዋል?

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

በአውስትራሊያ የተከሰተ ድርቅ

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

በቱቫሉ የተከሰተ የጎርፍ መጥለቅለቅ

[በገጽ 2 ላይ የሚገኙ የሥዕል ምንጮች]

ሽፋኑ:- © Ingrid Visser/SeaPics.com; ገጽ 2:- አውስትራሊያ:- Photo by Jonathan Wood/Getty Images; ቱቫሉ:- Gary Braasch/ZUMA Press