መልስህ ምንድን ነው?
መልስህ ምንድን ነው?
ይህ የሆነው የት ነበር?
1. ኢየሱስ ወደ ሰማይ ያረገው ከየት ቦታ ነበር?
ፍንጭ፦ የሐዋርያት ሥራ 1:6-12ን አንብብ።
መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።
ቀርሜሎስ ተራራ
ገሪዛን ተራራ
ደብረ ዘይት ተራራ
ኬብሮን
▪ ኢየሱስ ወደ ሰማይ ከማረጉ በፊት ደቀ መዛሙርቱ ስለ ምን ጉዳይ ጠይቀውት ነበር?
․․․․․
▪ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ የነገራቸው ምን እንዲያደርጉ ነበር?
․․․․․
ለውይይት፦
በሐዋርያት ሥራ 1:11 ላይ የሚገኘው መላእክቱ የተናገሩት ቃል ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? በሐዋርያት ሥራ 1:8 ላይ ተመዝግቦ በሚገኘውና ኢየሱስ ተከታዮቹ እንዲሠሩት በሰጣቸው ሥራ ላይ ለመካፈል ምን ማድረግ ትችላለህ?
ከዚህ እትም
የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።
ገጽ 4 መጽሐፍ ቅዱስ ኤልያስን እንዴት አድርጎ ይገልጸዋል? ያዕቆብ 5:________
ገጽ 7 አንድ ሰው መኖር ያለበት በምንድን ነው? ማቴዎስ 4:________
ገጽ 19 ከወንድም አብልጦ ሊቀርብ የሚችል ማን ነው? ምሳሌ 18:________
ገጽ 20 ምን ለማድረግ ጊዜ አለው? መክብብ 3:_________
ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።
በኢየሱስ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚመደበው ማን ነው?
መልሱን ለማግኘት የሚያስችሉህን የሚከተሉትን ፍንጮች ልብ በል። ጥቅሶቹን አውጥተህ አንብብ፤ ከዚያም በተዘጋጀው ክፍት ቦታ ላይ ትክክለኛውን ስም ጻፍ።
2. ․․․․․
ፍንጭ፦ በእኔ የግዛት ዘመን ኬልቅያስ፣ “በሙሴ አማካይነት የተሰጠውን የእግዚአብሔርን ሕግ መጽሐፍ” አግኝቶ ነበር።
2 ዜና መዋዕል 34:1, 14ን አንብብ።
3. ․․․․․
ፍንጭ፦ ከባቢሎን ወደ እስራኤል ተመልሰው ለነበሩት አይሁዳውያን የመጀመሪያው ገዥ እኔ ነበርኩ።
ሐጌ 1:14ን አንብብ።
4. ․․․․․
ፍንጭ፦ አናጢ ነበርኩ።
ማቴዎስ 1:16፤ 13:55ን አንብብ።
▪ መልሶቹ በገጽ 14 ላይ ይገኛሉ
በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
1. ከደብረ ዘይት ተራራ።
▪ ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስን የጠየቁት መንግሥቱን መቼ መልሶ እንደሚያቋቁም ነበር።
▪ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ የነገራቸው እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ምሥክሮቹ እንደሚሆኑ ነበር።
2. ኢዮስያስ።—ማቴዎስ 1:10
3. ዘሩባቤል።—ማቴዎስ 1:12
4. ዮሴፍ።—ማቴዎስ 1:16
[በገጽ 31 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
የመሃለኛው ክብ፦ Oxford Scientific/photolibrary