በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ፈጣሪ አለ? ካለስ ስለ አንተ ያስባል?

ፈጣሪ አለ? ካለስ ስለ አንተ ያስባል?

ፈጣሪ አለ? ካለስ ስለ አንተ ያስባል?

እኛ ብቻ ሳንሆን ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው በርካታ ሰዎችም አጽናፈ ዓለም፣ ምድራችንና ሕይወታችን የተገኘው እንዴት እንደሆነ ይጠይቃሉ። ለዚህ ጥያቄ መልስ ማግኘታችን ሕይወታችን ትርጉም ያለውና አስደሳች እንዲሆን ሊያደርግ የሚችለው እንዴት ነው?

በርካታ ሰዎች ፈጣሪ እንዳለና ስለ እኛ እንደሚያስብ ያምናሉ። ዘመናዊው ሳይንስ በፍጥረት ማመን ምክንያታዊ መሆኑን የሚያሳዩ ማስረጃዎች አሉት? በርካታ ምሁራን መጽሐፍ ቅዱስን የሚመረምሩት ለምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፈጣሪ የሚናገረው ሐሳብ እኛንም ሆነ የምንወዳቸውን ሰዎች ሊያሳስብ ይገባል?

ኢዝ ዜር ኤ ክሪኤተር ሁ ኬርስ አባውት ዩ? የተባለው ባለ 192 ገጽ መጽሐፍ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይዟል። ይህ መጽሐፍ ቀደም ሲል ለቀረቡት ጥያቄዎች የሚሰጠው ያልተወሳሰበ መልስ ሕይወትዎ ትርጉም ያለው እንዲሆን አስተዋጽኦ የሚያደርግ ከመሆኑም ሌላ ወደፊት አስደሳች ሕይወት ለመኖር ከወዲሁ ጥሩ መሠረት መጣል እንዲችሉ ይረዳዎታል። ይህን መጽሐፍ ማግኘት ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ ሞልተው በቅጹ ላይ ወዳለው አድራሻ ወይም በዚህ መጽሔት ገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው መላክ ይችላሉ።

□ እዚህ ላይ የሚታየውን መጽሐፍ ላኩልኝ።

□ መጽሐፍ ቅዱስን መማር ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።

[በገጽ 32 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

Eagle Nebula: J. Hester and P. Scowen (AZ State Univ.), NASA