በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሊታወስ የሚገባው ምሽት

ሊታወስ የሚገባው ምሽት

ሊታወስ የሚገባው ምሽት

ሐሙስ ሚያዝያ 1, 2001 (ሚያዝያ 9, 2009) ከእኛ ጋር እንዲሰበሰቡ ጋብዘንዎታል

ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሞቱ በፊት በነበረው ምሽት የወይን ጠጅንና ያልቦካ ቂጣን እንደ ምሳሌ በመጠቀም የሞቱን መታሰቢያ በዓል አቋቋመ። በዚያ ወቅት “ይህን ሁልጊዜ ለመታሰቢያዬ አድርጉት” የሚል ትእዛዝ ሰጥቷል።—ሉቃስ 22:19

የይሖዋ ምሥክሮች፣ ኢየሱስ ባዘዘው መሠረት በዓመት አንድ ጊዜ በሚያከብሩት በዚህ በዓል ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ጋብዘዎታል። በዓሉ የሚከበርበትን ትክክለኛ ቦታ፣ ቀንና ሰዓት ለማወቅ እባክዎ በአካባቢዎ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮችን ይጠይቁ።