ንቁ! ሰኔ 2009 ፅንስ ማስወረድ ምንም ችግር የማያስከትል መፍትሔ ነው? የሰው ሕይወት የሚጀምረው መቼ ነው? ያላስወረድንበት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ለፀሐይ መጋለጥህ ሊያሳስብህ ይገባል? ለሠላሳ ዓመታት በድብቅ የትርጉም ሥራ ማከናወን ፕሎቭዲፍ—ጥንታዊ መሠረት ያላት ዘመናዊት ከተማ ጊዜዬን በአግባቡ ልጠቀምበት የምችለው እንዴት ነው? ሙታንን ልትፈራ ይገባሃል? የካቶሊክ ወጣቶች ምሥክርነት እንዲሰጡ ተበረታቱ ለልጆቻችሁ ሕይወት ጥሩ መሠረት ጣሉ ከዓለም አካባቢ ሕሙማን የመምረጥ መብት አላቸው መልስህ ምንድን ነው?