በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

ይህ የሆነው የት ነበር?

1. ይህ ሁኔታ የተከሰተው የት ከተማ ነበር?

ፍንጭ፦ የሐዋርያት ሥራ 2:1-13ን አንብብ።

መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።

አቴና

ኢየሩሳሌም

ባቢሎን

▪ ብዙዎቹ ደቀ መዛሙርት የመጡት ከየት ነበር?

․․․․․

▪ አንዳንድ ሰዎች በኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ላይ ያሾፉባቸው ለምን ነበር?

․․․․․

ለውይይት፦

በዚህ ታሪክ ውስጥ የተገለጸውን ሁኔታ ከዘፍጥረት 11:1-9 ጋር የሚያመሳስለውና የሚለየው ምንድን ነው?

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 4 አንድ ሰው በምን ሊዋጥ ይችላል? 2 ቆሮንቶስ 2:․․․

ገጽ 6 የአምላክ ሰላም ምን ሊያደርግ ይችላል? ፊልጵስዩስ 4:․․․

ገጽ 28 አንዳንዶች ለአምላክ ቅንዓት ቢኖራቸውም ምን ይጎድላቸዋል? ሮም 10:․․․

ገጽ 29 መታዘዝ ያለብን ማንን ነው? የሐዋርያት ሥራ 5:․․․

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ስለ መስፍኑ ጎቶንያል ምን የምታውቀው ነገር አለ?

መሳፍንት 3:7-11ን አንብብ። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ።

2. ․․․․․

ጎቶንያል ከየትኛው ነገድ ነው?

ፍንጭ፦ ኢያሱ 15:17, 20ን አንብብ።

3. ․․․․․

እስራኤልን ነፃ ያወጣው ከየትኛው ገዢ እጅ ነው?

4. ․․․․․

እውነት ወይስ ሐሰት? ጎቶንያል የኖረው ከሙሴ በፊት ነው።

ለውይይት፦

የጎቶንያል አጎት ካሌብ ምን ጥሩ ምሳሌ ትቷል?

ፍንጭ፦ ዘኍልቍ 14:6-9ን አንብብ። የምታደንቀውን የአንድ ዘመድህን ስም ተናገር። ከዚያም ግለሰቡን ለምን እንደምታደንቀው ግለጽ።

▪ መልሱ በገጽ 11 ላይ ይገኛል

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ኢየሩሳሌም።—የሐዋርያት ሥራ 2:5

ገሊላ።—የሐዋርያት ሥራ 2:7

የሰከሩ መስሏቸው።—የሐዋርያት ሥራ 2:13

2. ከይሁዳ።—ኢያሱ 15:17, 20

3. ከኵስርስቴም። —መሳፍንት 3:8

4. ሐሰት።