በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

ከዚህ ሥዕል ውስጥ የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው?

የሐዋርያት ሥራ 5:1-5ን አንብብ። ከዚያም ሥዕሉን ተመልከት። በጥቅሱ ውስጥ ከተገለጹት መካከል የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው? መልስህን ከታች ባሉት ክፍት ቦታዎች ላይ ጻፍ፤ እንዲሁም ሥዕሉ የተሟላ እንዲሆን የጎደሉትን ነገሮች ቦታ ቦታቸው ላይ ሳል።

1. ․․․․․

2. ․․․․․

ለውይይት፦

ሐናንያ የዋሸው ለምን ይመስልሃል? ከዚህ ዘገባ ምን ትምህርት ታገኛለህ?

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 11 ኃጢአት የምትሠራ ነፍስ ምን ትሆናለች? ሕዝቅኤል 18:․․․

ገጽ 11 ሙታን የሚያውቁት ነገር አለ? መክብብ 9:․․․

ገጽ 17 ሁላችንም ብዙ ጊዜ ምን እናደርጋለን? ያዕቆብ 3:․․․

ገጽ 17 ማስወገድ ያለብህ ነገር ምንድን ነው? ኤፌሶን 4:․․․

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ስለ መስፍኑ ባርቅ ምን የምታውቀው ነገር አለ?

መሳፍንት 4:1-24ን አንብብ። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ።

3. ․․․․․

የረዳችው ነቢዪት ስም ማን ነው?

4. ․․․․․

እስራኤልን ነፃ ያወጣው ከየትኛው የከነዓን ንጉሥ ነበር?

5. ․․․․․

እውነት ወይስ ሐሰት? መስፍኑ ባርቅ የኖረው ከኢያሱ በኋላ ነው።

ለውይይት፦

እስራኤላውያን ከነዓናውያንን ድል ባደረጉበት ወቅት ሴቶች ምን ሚና ተጫውተዋል? በዛሬው ጊዜ ሴቶች አምላክን በማገልገል ረገድ ምን ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ?

▪ መልሱ በገጽ 29 ላይ ይገኛል

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ሐናንያ በእጁ ገንዘብ አልያዘም።

2. ሥዕሉ ላይ ሐዋርያው ጴጥሮስ የለም።

3. ዲቦራ።—መሳፍንት 4:4-9

4. ኢያቢስ።—መሳፍንት 4:2

5. እውነት።