በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

ይህ የሆነው የት ነበር?

1. ይህ ድርጊት የተፈጸመው የት ከተማ ነው?

ፍንጭ፦ የሐዋርያት ሥራ 18:1-3ን አንብብ። መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።

ሮም

ቆሮንቶስ

ኤፌሶን

ጠርሴስ

▪ እነዚህ ሦስት ሰዎች ምን እያደረጉ ነው?

․․․․․

▪ የእነዚህ ባልና ሚስት ስም ማን ነው? የጓደኛቸውስ ስም ማን ነው?

․․․․․

ለውይይት፦ እነዚህ ባልና ሚስት ከዚህ ቀደም የረዱት ሰው ማን ይባላል?

ፍንጭ፦ የሐዋርያት ሥራ 18:24-26ን አንብብ።

እነዚህን ባልና ሚስት በጣም የሚያስደስታቸው ሥራ ምንድን ነው? ለምንስ?

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 3 ለቤተሰቡ አባላት የሚያስፈልጋቸውን ነገር የማያቀርብ ሰው ከምን ዓይነት ሰው የከፋ ነው? 1 ጢሞቴዎስ 5:․․․

ገጽ 5 ከአንድ ሁለት መሆን የሚሻለው ለምንድን ነው? መክብብ 4:․․․

ገጽ 11 ጥበብ የሚገኘው በእነማን ዘንድ ነው? ኢዮብ 12:․․․

ገጽ 29 አንድ ሰው ከምን መራቅ አለበት? 1 ተሰሎንቄ 4:․․․

ስለ መስፍኑ ጌዴዎን ምን የምታውቀው ነገር አለ?

መሳፍንት 6:1 እስከ 7:25ን አንብብ። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ።

2. ․․․․․

ከየትኛው ነገድ ነበር?

3. ․․․․․

እስራኤልን ያዳነው ከየትኛው ሕዝብ ነበር?

4. ․․․․․

እውነት ወይስ ሐሰት? ጌዴዎን የኖረው ከሙሴ በፊት ነው።

ለውይይት፦

ጌዴዎን ለመጀመሪያ ጊዜ በይሖዋ ሲመረጥ ምን ዓይነት ባሕርይ አሳይቷል?

ፍንጭ፦ መሳፍንት 6:14-16ን አንብብ።

ይህ ግሩም ባሕርይ እንደሆነ ይሰማሃል? እንዲህ ብለህ የመለስከው ለምን እንደሆነ አብራራ።

▪ መልሱ በገጽ 27 ላይ ይገኛል

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ቆሮንቶስ።

ድንኳን እየሰፉ።

አቂላና ጵርስቅላ፤ ጳውሎስ።

2. ከምናሴ።—መሳፍንት 6:15

3. ከምድያማውያን።—መሳፍንት 6:6

4. ሐሰት።