በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ሥዕል ላይ ምን ስህተቶች ይታዩሃል?

የሐዋርያት ሥራ 8:26-40ን አንብብ። ከዚያም ሥዕሉን ተመልከት። በዚህ ሥዕል ላይ ስህተት የሆኑት ነገሮች የትኞቹ ናቸው? መልስህን ከታች ባሉት ክፍት ቦታዎች ላይ ጻፍ።

1. ․․․․․

2. ․․․․․

3. ․․․․․

ለውይይት፦

ጃንደረባው ያነበው የነበረውን ነገር መረዳት ያልቻለው ለምን ነበር? የሚያነበው ነገር እንዲገባው ምን እርዳታ ተደረገለት? አንተስ ጃንደረባውን በየትኞቹ መንገዶች መምሰል ትችላለህ?

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 8 ምን ‘መግዛት’ ይኖርብሃል? ኤፌሶን 5:․․․

ገጽ 9 ከምን ነገር መጠበቅ አለብን? ሉቃስ 12:․․․

ገጽ 10 ጠላትህ ቢራብ ምን ማድረግ አለብህ? ሮም 12:․․․

ገጽ 20 መልክን በተመለከተ ዋነኛው ትኩረታችን ምን መሆን ይኖርበታል? 1 ጴጥሮስ 3:․․․

ስለ መስፍኑ ዮፍታሔ ምን የምታውቀው ነገር አለ?

ከመሳፍንት 11:1 እስከ 12:7ን አንብብ። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ።

4. ․․․․․

ከ12ቱ የእስራኤል ነገዶች መካከል ከየትኛው ነገድ ነው?

ፍንጭ፦ ዘኍልቍ 26:29

5. ․․․․․

እስራኤልን ነፃ ያወጣው ከየትኛው ብሔር ነበር?

6. ․․․․․

እውነት ወይስ ሐሰት? ዮፍታሔ የኖረው ከያዕቆብ (እስራኤል) ልጅ ከዮሴፍ በኋላ ነው።

ለውይይት፦

የዮፍታሔ ሴት ልጅ የአባቷን ስዕለት ለመፈጸም የተስማማችው ለምን ይመስልሃል? አንተስ የዮፍታሔን ልጅ በምን መንገድ ልትመስል ትችላለህ?

▪ መልሱ በገጽ 28 ላይ ይገኛል

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ፊልጶስ ብቻውን ሳይሆን አይቀርም።

2. ጃንደረባው ይጓዝ የነበረው በሠረገላ እንጂ በፈረስ አልነበረም።

3. ሁኔታው የተፈጸመው ሕዝብ በበዛበት ከተማ ሳይሆን በምድረ በዳ ነበር።

4. የምናሴ—ዘኍልቍ 26:29፤ መሳፍንት 11:1

5. ከአሞን—መሳፍንት 11:4

6. እውነት።