በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ?

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ?

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ?

● በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ በመጠቀም ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የበለጠ ማወቅ ችለዋል። ይህ የማስጠኛ መጽሐፍ ካሉት 19 ምዕራፎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦

“አምላክን በተመለከተ ትክክለኛው ትምህርት የቱ ነው?”

“ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?”

“ሙታን የት ናቸው?”

“የምንኖረው ‘በመጨረሻው ዘመን’ ውስጥ ነው?”

“አምላክ በሰው ልጆች ላይ መከራ እንዲደርስ የፈቀደው ለምንድን ነው?”

“የቤተሰብህን ሕይወት አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?”

ይህ መጽሐፍ እንዲላክልዎት ከፈለጉ ከታች ያለውን ቅጽ ሞልተው በቅጹ ላይ ወዳለው አድራሻ ወይም በዚህ መጽሔት ገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው መላክ ይችላሉ።

□ እዚህ ላይ የሚታየውን መጽሐፍ ላኩልኝ።

□ መጽሐፍ ቅዱስ ማጥናት ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።