በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ቤተሰብ የሚወያይበት

ቤተሰብ የሚወያይበት

ቤተሰብ የሚወያይበት

ከአዳምና ከሔዋን ምን እንማራለን?

የአንተ ያልሆነን ነገር ለመውሰድ ተፈትነህ ታውቃለህ?

• ሥዕሎቹን ተስማሚ ቀለም ቀባ። • ጥቅሶቹን አንብብና አብራራ፤ ከዚያም የተናገሩትን ነገር በክፍት ቦታው ላይ ጻፍ። • እስቲ የሚከተሉትን ነገሮች ከሥዕሎቹ ውስጥ ፈልገህ ለማግኘት ሞክር።​—(1) ዔሊ እና (2) እንቁራሪት።

ዘፍጥረት 2:16

ዘፍጥረት 2:17

ዘፍጥረት 3:4 ․․․․․

ዘፍጥረት 3:6

በኋላም አምላክ ከዛፉ በልተው እንደሆነ ጠየቃቸው።​—ዘፍጥረት 3:11

ዘፍጥረት 3:12 ․․․․․

ዘፍጥረት 3:13 ․․․․․

አዳምና ሔዋን ከአምላክ በመስረቃቸው ከገነት ተባረሩ፤ ከዚያም ወደ ሞት መጓዝ ጀመሩ።​—ዘፍጥረት 3:14-24

አዳምና ሔዋን ታዛዥ በመሆን አምላክን ማክበር የነበረባቸው ለምንድን ነው?

ፍንጭ፦ ራእይ 4:11

መስረቃቸው ምን ውጤት አስከተለ?

ፍንጭ፦ ሮም 5:12

ከዚህ ታሪክ ምን ትምህርት አገኘህ?

ምን ይመስልሃል?

እባቡ እንዲናገር ያደረገው ማን ነው?

ፍንጭ፦ ራእይ 12:9

ካርድ በመሰብሰብ መማር

ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው

የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ 18 ኢዮስያስ

ጥያቄ

ሀ. ኢዮስያስ የነገሠው በ ․․․․․ ዓመቱ ሲሆን ለ ․․․․․ ዓመታት ገዝቷል።

ለ. በኢዮስያስ ላይ ጥሩ ተጽዕኖ ያሳደሩ ሁለት ነቢያት እነማን ናቸው?

ሐ. ኢዮስያስ ‘የእግዚአብሔርን ቤት’ በሚያሳድስበት ወቅት ካህኑ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ምን አገኘ?

[ሠንጠረዥ]

4026 ዓ.ዓ. አዳም ተፈጠረ

650 ዓ.ዓ. ገደማ ኢዮስያስ የኖረበት ዘመን

1 ዓ.ም.

98 ዓ.ም. የመጨረሻው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ተጻፈ

[ካርታ]

በእነዚህ ነገዶች ከተሞች የነበሩትን ጣዖታት አፈራረሰ።​—2 ዜና መዋዕል 34:6, 7

ንፍታሌም

ምናሴ

ኤፍሬም

ስምዖን

ኢዮስያስ

አጭር የሕይወት ታሪክ፦

አባቱ አሞን ክፉ የነበረ ቢሆንም ኢዮስያስ “በእግዚአብሔር ፊት መልካም የሆነውን ነገር” አድርጓል። (2 ዜና መዋዕል 34:2) ኢዮስያስ በዙሪያው ከነበሩ መጥፎ ሰዎች ይልቅ አምላክን የሚወዱ ሰዎች የሚሰጡትን ምክር ይሰማ ነበር። ትሕትናው እና ለእውነተኛው አምልኮ ያለው አድናቆት የአምላክን ሞገስ አስገኝቶለታል።​—2 ነገሥት 22:19፤ 23:24, 25

መልስ

ሀ. 8, 31።​—2 ዜና መዋዕል 34:1

ለ. ኤርምያስ እና ሶፎንያስ።​—ኤርምያስ 1:1, 2፤ ሶፎንያስ 1:1

ሐ. በሙሴ እጅ የተጻፈውን “የእግዚአብሔርን ሕግ መጽሐፍ።”​—2 ዜና መዋዕል 34:14-18

ሕዝቦችና አገሮች

3. ሳሽ እና ሮዜት እንባላለን፤ የ9 እና የ8 ዓመት ልጆች ስንሆን የምንኖረው በሩዋንዳ ነው። በሩዋንዳ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች ያሉ ይመስልሃል? 19,000፣ 47,500 ወይስ 77,500?

4. የምንኖርበትን አገር የሚጠቁመው ፊደል የትኛው ነው? በፊደሉ ላይ አክብብ፤ ከዚያም አንተ በምትኖርበት አገር ላይ ምልክት አድርግ፤ የምትኖርበት አገር ከሩዋንዳ በጣም ይርቃል?

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

“ቤተሰብ የሚወያይበት” የሚለውን ዓምድ ተጨማሪ ቅጂ ለማግኘት www.pr418.com ከተባለው ድረ ገጽ ላይ ማተም ይቻላል።

● “ቤተሰብ የሚወያይበት” መልሶች በገጽ 10 ላይ ይገኛሉ

በገጽ 30 እና 31 ላይ ያሉት ጥያቄዎች መልስ

1. ዔሊ 6ኛው ሥዕል ላይ

2. እንቁራሪት 1ኛው ሥዕል ላይ

3. 19,000

4.