በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ዓለማችን ተለውጦ እናይ ይሆን?

ዓለማችን ተለውጦ እናይ ይሆን?

ዓለማችን ተለውጦ እናይ ይሆን?

● በዚህ መጽሔት የመጀመሪያ ርዕሶች ላይ እንደተመለከትነው በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሰዎች የተሻለ ዓለም እንዲመጣ ይናፍቃሉ። ታዲያ እንዲያ ያለ ዓለም ሲመጣ የማየት አጋጣሚ ይኖረን ይሆን?

የዚህ መጽሔት አዘጋጅ የሆኑት የይሖዋ ምሥክሮች፣ መጽሐፍ ቅዱስ ወደፊት ስለሚመጡት ነገሮች በትክክል ለማወቅ እንደሚረዳን ያምናሉ። መጽሐፍ ቅዱስ የሰው ልጆችን ታሪክ ከመጀመሪያው አንስቶ የሚነግረን ብቸኛ ቅዱስ መጽሐፍ ነው። በተጨማሪም የሰው ልጆች የወደፊት ዕጣ ምን እንደሆነ ይነግረናል፤ ብዙ ሰዎች እንደሚያስቡት ከፊታችን የሚጠብቀን ጊዜ አስከፊ ሳይሆን የተሻለ እንደሆነ ይገልጻል።

መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን እንደሚል ይበልጥ ማወቅ ትፈልጋለህ? በዚህ ረገድ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለው መጽሐፍ ይረዳሃል። በይሖዋ ምሥክሮች የታተመው ይህ መጽሐፍ በ244 ቋንቋዎች ይገኛል።

❑ እዚህ ላይ የሚታየውን መጽሐፍ ላኩልኝ።

❑ መጽሐፍ ቅዱስ መማር ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።