ንቁ! ሐምሌ 2015 | ሕይወትህን መቆጣጠር ትችላለህ?
ሕይወትን መቆጣጠር እንዳልቻልክ ይሰማሃል? ሕይወትህን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት እንደሆነ አንብብ።
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ተፈታታኙ ነገር፦ ተደራራቢ ኃላፊነት
ሁሉን ነገር ራሳችን ለማድረግ የምንሞክር ከሆነ አተርፍ ባይ አጉዳይ ልንሆን እንችላለን። የሚሰማህን ውጥረት መቀነስ የምትችለው እንዴት ነው?
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ተፈታታኙ ነገር፦ አሉታዊ ስሜቶች
እንደ ጭንቀት፣ ቁጣና ሐዘን ያሉትን አሉታዊ ስሜቶች መቋቋም ከብዶሃል? አንዳንድ ጠቃሚ እርምጃዎችን መውሰድህ በዚህ ረገድ ሊረዳህ ይችላል።
ስለ ወባ በሽታ ማወቅ ያለብህ ነገር
የምትኖረው ለወባ በሽታ በተጋለጠ አካባቢ ቢሆን ወይም ወደዚያ አካባቢ ለመሄድ የምታስብ ሰው ብትሆን እንኳ ራስህን ከበሽታው መጠበቅ ትችላለህ።
ንድፍ አውጪ አለው?
የአዞ መንጋጋ
የአዞ የመንከስ ኃይሉ ከአንበሳ ወይም ከነብር ጋር ሲወዳደር ሦስት እጥፍ ይበልጣል። ያም ሆኖ መንጋጋው አንድ ነገር ሲነካው የመለየት ኃይሉ ከጣታችን ጫፍ እንኳ ይበልጣል። ይህ ሊሆን የቻለው እንዴት ነው?
በተጨማሪም . . .
መስረቅ መጥፎ ነው
አምላክ ለስርቆት ያለው አመለካከት ምንድን ነው? ዘፀአት 20:15ን አንብብ። ቪዲዮውን በመመልከት ከካሌብ ጋር ተማር።