የ2000 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
የ2000 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን ቀን የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
ከፍተኛ ስርጭት የተመዘገበበት ዓመት፣ 1/15
ወንጌሎች—እውነተኛ ታሪክ ናቸው ወይስ አፈ ታሪክ? 5/15
የምሥጢር ጽሕፈት አለውን? 4/1
እንዲያው ጥሩ መጽሐፍ ብቻ ነውን? 12/1
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
“ጎልማሳ” ክርስቲያን ነህን? 8/15
ልባም ነህን? 10/1
ክርስቲያን እረኞች ‘ልባችሁን አስፉ’! 7/1
ይሖዋ በሚሰጠው ብርታት ማጽናኛ ማግኘት፣ 4/15
ከይሖዋ ጋር ያላችሁን ወዳጅነት አጎልብቱ (ምሳሌ 3)፣ 1/15
ወደ አምላክ መቅረብ፣ 10/15
ጥሩ ምሳሌ ከሚሆኑ ሰዎች መጠቀም፣ 7/1
አለመግባባቶችን የምትፈቱት እንዴት ነው? 8/15
ስኬትን የምትለካው በምንድን ነው? 11/1
ስለ ራስህ ያለህ አመለካከት ምን ይመስላል? 1/15
ይሖዋን የሚያስከብር አስደሳች ሠርግ፣ 5/1
‘ትዕዛዛቱን ጠብቅ፣ በሕይወትም ትኖራለህ’ (ምሳሌ 7)፣ 11/15
መንፈስ ቅዱስን የግል ረዳት ማድረግ፣ 10/15
ልክን ማወቅ ሰላም እንዲሰፍን ያደርጋል፣ 3/15
አንዲት እናት የሰጠችው ጥበብ ያዘለ ምክር (ምሳሌ 31)፣ 2/1
አምላክን ደስ የሚያሰኝ ሙዚቃ፣ 6/1
በምንጠብቀው ነገር ረገድ ምክንያታዊ መሆን፣ 8/1
ራስህን በሌሎች ፊት ብቁ አድርገህ ማቅረብ፣ 4/15
በሥነ ምግባር በረከሰ ዓለም ውስጥ ንጽሕናን ጠብቆ መኖር (ምሳሌ 5)፣ 7/15
ለሥልጣን አክብሮት ማሳየት፣ 8/1
“አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ” (ምሳሌ 4)፣ 5/15
ስምህን ጠብቅ (ምሳሌ 6)፣ 9/15
ልብን አዘጋጅቶ ይሖዋን መፈለግ፣ 3/1
አምላክን በፈቃደኛነት መንፈስ ማገልገል፣ 11/15
ዓመፀኞችን በአምላክ ዓይን መመልከት፣ 4/15
የይሖዋ ድርጅት ያስፈልገናል፣ 1/1
ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው? 6/1
የራስን ጥቅም መሠዋት—ለምን? 9/15
አምላክን የምታገለግለው ለምንድን ነው? 12/15
ልጆች ያልወለዱት ለምንድን ነው? 8/1
ትሕትናን ማዳበር፣ 2/15
ይሖዋ
ለጸሎት መልስ ይሰጣል፣ 3/1
ከልባችን ይልቅ ታላቅ ነው፣ 5/1
የሚያስባችሁ እንዴት ነው? 2/1
የይሖዋ ምሥክሮች
በፔሩ አልቲፕላኖ፣ 11/15
በፊጂ መንግሥቱን ማስታወቅ፣ 9/15
የዳንኤል መጽሐፍ ተብራራ! (የዳንኤል ትንቢት መጽሐፍ)፣ 1/15
የቺያፓስ ተራራማ አካባቢዎች (ሜክሲኮ)፣ 12/15
“በአርያነት የሚጠቀስ አንድነት፣” 10/15
በኤጂያን ባሕር ሰዎችን ማጥመድ፣ 4/15
የጊልያድ ምረቃ፣ 6/15፣ 12/15
“የአምላክ ትንቢታዊ ቃል” የአውራጃ ስብሰባዎች፣ 1/15
ሕንድ፣ 5/15
ኢጣሊያ፣ 1/15
የረጅም ዓመታት ፍለጋ በረከት አስገኘ (ዴንማርክ)፣ 9/1
የናዚ የጭቆና ቀንበር (ኔዘርላንድ)፣ 4/1
አዲስ የአስተዳደር አካል አባላት፣ 1/1
ለሥራ ወደ ፓስፊክ ደሴቶች መጓዝ! 8/15
የተትረፈረፈ ልግስና ደስታ ያስገኛል (መዋጮዎች)፣ 11/1
የሮቢንሰን ክሩሶ ደሴት፣ 6/15
ሴኔጋል፣ 3/15
አካላቸው ትንሽ፣ ልባቸው ትልቅ፣ 2/15
ታይዋን፣ 7/15
ቱቫሉ፣ 12/15
ኢየሱስ ክርስቶስ
ኢየሱስ ክርስቶስ ሊረዳን የሚችለው እንዴት ነው? 3/15
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት
2/1፣ 3/1፣ 4/1፣ 5/1፣ 6/1፣ 8/1፣ 9/1፣ 12/1
የሕይወት ታሪኮች
ባገኘሁት ልዩ ውርሻ ተባርኬአለሁ (ካረል አለን)፣ 10/1
ከጦር መሣሪያ ግንባታ ወደ ሕይወት አድን ተግባር (ኢሲዶረስ ኢስማይሊዲስ)፣ 8/1
የነበረብኝን የዓይናፋርነት ስሜት ለማሸነፍ እርዳታ አገኘሁ (ሩት ኦልሪክ)፣ 6/1
ይሖዋ ታማኞቹን ምንጊዜም ይባርካል (ቨርነን ዳንከም)፣ 9/1
ይሖዋ መጠጊያዬና ኃይሌ ነው (ማርሴል ፊልቶ)፣ 2/1
ይሖዋን ለማገልገል ኑሮን ቀላል ማድረግ (ክላራ ሞየር)፣ 3/1
ለብዙ ብሔራት ብርሃን አብሪ ሆኖ ያገለገለ ሰው (ጆርጅ ያንግ)፣ 7/1
“በየአቅጣጫው ብንገፋም እምነታችን አይላላም”! (ኸርበርት ሙለር)፣ 11/1
ከጉብዝናችን ወራት ጀምሮ ፈጣሪያችንን ማሰብ (ዴቪድ ዚ ሂብሽማን)፣ 1/1
በሙሉ ጊዜ አገልግሎት—ይሖዋን ማመስገን! (ስታሊን ሬይናልድስ)፣ 5/1
“ሕይወታችሁ ነገ ምን እንደሚሆን አታውቁም” (ኸርበርት ጄኒንዝ)፣ 12/1
ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች
“ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ፣” 6/15
እንደ ኢየሱስ ለማድረግ ትገፋፋለህን? 2/15
ጠቃሚና አስደሳች የሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፣ 10/1
ለማንበብና ለማጥናት ጊዜ መዋጀት፣ 10/1
ክርስቲያኖች በማገልገል ደስታ ያገኛሉ፣ 11/15
“የተመረጡ ዕቃዎች” የይሖዋን ቤት እየሞሉት ነው፣ 1/15
‘ክርስቶስ የነበረው ዓይነት አስተሳሰብ’ አላችሁን? 2/15
ለይሖዋ ማሳሰቢያዎች ልባዊ ፍቅር አላችሁን? 12/1
ምሥራቹን በጉጉት አውጁ፣ 7/1
ከአምላክ ጋር የሚዋጉ አያሸንፉም፣ 4/1
አምላካዊ ትምህርትን አጥብቀህ ያዝ፣ 5/1
“የክርስቶስን አስተሳሰብ” ማወቅ፣ 2/15
ለሥነ ምግባር ንጽሕና አምላካዊው አመለካከት፣ 11/1
የአምላክ መንግሥት—አዲሱ የምድር አገዛዝ፣ 10/15
በአምላክ ትንቢታዊ ቃል ላይ እምነት ይኑራችሁ! 5/15
መንፈስ የሚለውን ስሙ፣ 5/1
ለይሖዋ እንደሚገባ እንዲመላለሱ ሌሎችን እርዱ፣ 12/15
‘ጊዜው ገና አልደረሰም፣’ 9/15
በእናንተ ላይ ሥልጣን የተሰጣቸውን አክብሩ፣ 6/15
ይሖዋ እየመራን ያለው እንዴት ነው? 3/15
ክፉዎች የቀራቸው ጊዜ ምን ያህል ነው? 2/1
ይሖዋ ለደከሙት ኃይል ይሰጣል፣ 12/1
ይሖዋ—ኃይሉ እጅግ ታላቅ ነው፣ 3/1
ይሖዋ አይዘገይም፣ 2/1
አዳኛችን በሆነው አምላክ ደስ ይበላችሁ፣ 2/1
“ነቅታችሁ ጠብቁ፣” 1/15
‘የመዳን ተስፋችሁ’ ብሩህ ሆኖ እንዲቀጥል አድርጉ! 6/1
በትንቢት እንደተነገረው—ሁሉን አዲስ ማድረግ፣ 4/15
አዲሱ ዓለም—አንተም በዚያ ትገኝ ይሆን? 4/15
‘አቤቱ አምላክ፣ ብርሃንህን ላክ፣’ 3/15
የተቀበልነው ውድ ውርሻ—ለአንተ ምን ትርጉም አለው? 9/1
የአምላክን ትንቢታዊ ቃል በትኩረት ተከታተል፣ 4/1
አምላክ ለዘመናችን ያስነገረውን ትንቢታዊ ቃል በትኩረት ተከታተል፣ 5/15
ትዕቢት ውርደትን ያስከትላል፣ 8/1
የክርስቶስን አስተሳሰብ አንጸባርቁ፣ 9/1
የትንሣኤ ተስፋ ኃይል አለው፣ 7/15
የትንሣኤ ተስፋ መፈጸሙ የማይቀር ነው! 7/15
ይሖዋን የሚያስደስቱ የምስጋና መሥዋዕቶች፣ 8/15
አምላክ የተደሰተባቸው የምስጋና መሥዋዕቶች፣ 8/15
‘ራስህንም የሚሰሙህንም አድን፣’ 6/1
“ይሖዋንና እርሱ የሚሰጠውን ብርታት ፈልጉ፣” 3/1
ከጠባቂው ጋር ተባብሮ ማገልገል፣ 1/1
በትዕግሥት የመጠበቅ ዝንባሌ! 9/1
የመንግሥቱን የእውነት ዘሮች መዝራት፣ 7/1
ምሉዓን ሆናችሁ በጽኑ እምነት ቁሙ፣ 12/15
ጥናት—አስደሳችና የሚክስ፣ 10/1
‘ሰዓቱ ደረሰ!’ 9/15
‘ታናሹ ሺህ’ ሆኗል፣ 1/1
የአምላክ መንግሥት የሚያከናውነው፣ 10/15
በዛሬው ጊዜ የአምላክ አገልጋዮች እነማን ናቸው? 11/15
ልካቸውን በሚያውቁ ዘንድ ጥበብ ትገኛለች፣” 8/1
ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናችሁን ጠብቃችሁ መኖር ትችላላችሁ፣ 11/1
የተለያዩ ርዕሶች
አንጾኪያ (ሦርያ)፣ 7/15
ልታየው በማትችለው ነገር ታምናለህን? 6/15
የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ ምግባር ከሁሉ የተሻለ ነውን? 11/1
‘የተዋበች የበረሃ ፍየል፣’ 10/1
የገና ልማዶች—ክርስቲያናዊ ናቸውን? 12/15
ሲኒኮች፣ 7/15
ሰሪል ሉካረስ—ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ግምት የነበረው ሰው፣ 2/15
በኢዝራኤል የተገኙ ነገሮች፣ 3/1
እርማት በመቀበል ረገድ ምሳሌ የሚሆን ሰው (ኢዮብ)፣ 3/15
እምነት ሕይወትህን ሊለውጠው ይችላል፣ 1/1
ሙስናን መዋጋት፣ 5/1
ውስጣዊ ሰላም ማግኘት፣ 7/1
ይሖዋ ለጸሎት መልስ ይሰጣል፣ 3/1
ጥላቻን ማስወገድ? 8/15
ማስጠንቀቂያውን ልብ በሉ! 2/15
ከሞት በኋላ ሕይወት? 10/1
የአምላክ መንፈስ በአሁኑ ጊዜ የሚሠራው እንዴት ነው? 4/1
ወዳጆች ማፍራት የምትችለው እንዴት ነው? 12/1
ውስጣዊ ውበት፣ 11/15
ሌሎች ሃይማኖቶችን መመርመር? 10/15
ኢዮስያስ፣ 9/15
ስኬታማ ለመሆን የሚያስችል ቁልፍ፣ 2/1
በትዕግሥት መጠበቅ ትችላለህን? 9/1
ከመጀመሪያዎቹ ሰብዓዊ ባልና ሚስት መማር፣ 11/15
ሕይወት የላቀ ትርጉም ሊኖረው ይችላል፣ 7/15
“መሠዊያህን እዞራለሁ፣” 5/1
ማመን ይኖርብሃልን? 12/1
የወይራ ዛፍ፣ 5/15
ፍጹም የሆነ ሕይወት ሕልም አይደለም! 6/15
አሳዳጁ ሰው ታላቅ ብርሃን አየ (ጳውሎስ)፣ 1/15
“የፖላንድ ወንድማማቾች፣” 1/1
መጸለይ የሚፈይደው ነገር አለ? 11/15
ሃይማኖታዊ ውህደት የሚፈጠርበት ጊዜ ቀርቧልን? 12/1
‘ነገር ሁሉ የሚታደስበት ዘመን’ ቀርቧል! 9/1
ጥሩ ምክር ከየት ማግኘት ትችላለህ? 6/1
ፍጽምና የመጠበቅን ባሕርይ መዋጋት ያለብን ለምንድን ነው? 6/15
ጥንቆላ፣ 4/1
መከር ከመድረሱ በፊት “በእርሻው” ውስጥ መሥራት፣ 10/15
ዓለም አቀፍ ሰላም እንዴት ይገኛል? 11/1
ተስፋ መቁረጥ የሌለበት ዓለም፣ 9/15
የአንባብያን ጥያቄዎች
የደም ተዋጽኦዎች፣ 6/15
ይሖዋ ኢየሱስን በማድቀቅ ተደስቷል? (ኢሳ 53:10)፣ 8/15
የራስን ደም፣ 10/15
የፍቺ ጥያቄን መቃወም፣ 12/15
ኢየሱስ ሽቱ መቀባቱን የተቃወመው ማን ነው? 4/15
የማን ቁጣ? (ሮሜ 12:19)፣ 3/15