በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሊታሰብ የሚገባው ዕለት

ሊታሰብ የሚገባው ዕለት

ሊታሰብ የሚገባው ዕለት

ኢየሱስ ክርስቶስ በሞቱ ዋዜማ ምሽት ላይ ለሐዋርያቱ እርሾ ያልገባበት ቂጣና ቀይ የወይን ጠጅ ከሰጣቸው በኋላ እንዲበሉና እንዲጠጡ አዘዛቸው። ከዚያም “ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት” አላቸው።—ሉቃስ 22:19

በዚህ ዓመት ይህ ክንውን እሑድ ሚያዝያ 4 (እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር መጋቢት 26,1996) ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ይከበራል። በዚህ ምሽት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች ኢየሱስ ባዘዛቸው መሠረት የሞቱን መታሰቢያ በዓል ለማክበር ይሰበሰባሉ። እርስዎም አብረዋቸው እንዲገኙ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልዎታለን። ይህ ልዩ ስብሰባ የሚደረግበትን ቦታና ሰዓት እባክዎ በአቅራቢያዎ ከሚገኙት የይሖዋ ምሥክሮች ጠይቀው ይረዱ።