በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2005 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2005 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2005 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጽሐፍ ቅዱስ

ለትርጉም ሥራ የሚረዳ መሣሪያ፣ 4/15

ሮያል ባይብል፣ 8/15

ሳይንስና መጽሐፍ ቅዱስ ይጋጫሉ? 4/1

“በቃ ተገላገልን” (በሊንጋላ ቋንቋ የተዘጋጀ የአዲሲቱ ዓለም የቅዱሳን ጽሑፎች ትርጉም)፣ 7/1

ታሪኩ ምን ያህል ትክክለኛ ነው? 4/15

እውነተኛ ትምህርቶች፣ 7/15

ከጥንታዊው የሩሲያ ቤተ መጻሕፍት የተገኘው ማስረጃ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የፈነጠቀው “ግልጽ ብርሃን፣” 7/15

የመሳፍንት መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 1/15

የሩት መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 3/1

የአንደኛ ሳሙኤል መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 3/15

የሁለተኛ ሳሙኤል መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 5/15

የአንደኛ ነገሥት መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 7/1

የሁለተኛ ነገሥት መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 8/1

የአንደኛ ዜና መዋዕል መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 10/1

የሁለተኛ ዜና መዋዕል መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 12/1

የቤርለቡርክ መጽሐፍ ቅዱስ፣ 2/15

የገሊላ ባሕር (ጥንታዊ ጀልባ)፣ 8/15

የጣሊያንኛ መጽሐፍ ቅዱስ ያሳለፈው በችግር የተሞላ ታሪክ፣ 12/15

ደስታ እንድታገኝ ሊረዳህ ይችላል፣ 8/1

ጥንታዊ የጀርመን መጽሐፍ ቅዱስ በአምላክ ስም ተጠቅሟል፣ 9/1

“ፒም” ታሪካዊ እውነተኝነቱን አረጋገጠ፣ 3/15

ኢየሱስ ክርስቶስ

በአንተ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? 3/15

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? 9/15

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

ሌሎች ስለ እኛ ያላቸው አመለካከት፣ 9/15

ሕሊናህ በሚገባ ሠልጥኗል? 10/1

መቆጣት ሁልጊዜ ስሕተት ሊሆን ይችላል? 8/1

መጥፎ አስተሳሰብን ተዋጉ! 9/15

ማንኛውንም ፈተና መቋቋም እንችላለን! 6/15

ራስህን ከሌሎች ጋር ታወዳድራለህ? 2/15

ሰላማዊ መሆን፣ 3/1

በምግብ ሰዓት፣ 1/1

በትዳር ውስጥ አለመግባባት ሲፈጠር፣ 6/1

በአምላካዊ ጥበብ አማካኝነት ልጆቻችሁን መጠበቅ፣ 1/1

“በእግዚአብሔር ዘንድ ሀብታም” ነህ? 10/1

በጎ ነገር ከማድረግ አትታክት፣ 6/1

ተቃውሞን በድፍረት መቋቋም፣ 5/1

ታማኝነት፣ 9/1

አምላክን የማያስደስት ወግና ልማድ፣ 1/1

‘አስተዋይ ርምጃውን ያስተውላል’ (ምሳሌ 14)፣ 7/15

እምነትህ ለሥራ ያነሳሳሃል? 4/15

‘እርስ በርሳችሁ እንግድነት ተቀባበሉ፣’ 1/15

እውነት በምታስተምራቸው ሰዎች ልብ ውስጥ ፍሬ እያፈራ ነው? 2/1

እያንዳንዱን ቀን በሚገባ መጠቀም፣ 5/1

ከቤተሰብህ ጋር ትጨዋወታለህ? 6/1

የማመዛዘን ችሎታ፣ 5/15

የምትገነባው በምን ዓይነት መሠረት ላይ ነው? 5/15

‘ይሖዋን መፍራት ጥበብ ነው’ (ምሳሌ 14)፣ 9/15

ይሖዋን አምላክህ አድርገው፣ 4/1

ፍቅር እንዳለን በሚያሳይ መንገድ ማዳመጥ፣ 11/15

የሕይወት ታሪኮች

ልዩ በሆነ መንገድ የተገኘ ድል (ኤርና ሉዶልፍ)፣ 5/1

መጽሐፍ ቅዱስን በማስተማሩ ሥራ በመካፈሌ ደስተኛ ነኝ (አና ማቲያኪስ)፣ 7/1

ሙሉ በሙሉ በይሖዋ መታመንን ተማርን (ናተሊ ሆልቶርፍ)፣ 1/1

ስደክም ያን ጊዜ ብርቱ ነኝ (ሌኦፖልት ኤንግላይትነር)፣ 5/1

‘በአሁኑ ሕይወቴ’ ሙሉ በሙሉ ተደስቻለሁ! (ቴድ በኪንግሃም)፣ 6/1

ቸል የተባለው የሙት ልጅ አፍቃሪ አባት አገኘ (ዲሚትሪስ ሲዲሮፖሎስ)፣ 4/1

ወላጆቼ የተዉት ምሳሌ አበርትቶኛል (ያኔዝ ሪኬል)፣ 10/1

‘የልቤን መሻት’ አግኝቻለሁ (ዶሚኒክ ሞርጉ)፣ 11/1

የሚያጋጥመንን ለውጥ ራቅ ባሉ አካባቢዎች ለመስበክ ተጠቅመንበታል (ሪካርዶ ማሊክሲ)፣ 3/1

የክርስቶስ ወታደር በመሆን መጽናት (ዩሪ ካፕቶላ)፣ 9/1

ይሖዋ አትረፍርፎ ይባርካል (ሮሙአልት ስታፍስኪ)፣ 8/1

ፈጣሪዬን ማገልገሌን ለመቀጠል ቆርጫለሁ (ኮንስታንስ ቤናንቲ)፣ 12/1

የቀን መቁጠሪያ

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ይሖዋ አምልኮ እየጎረፉ ነው፣ 9/15

ችግሮቻቸውን መፍታት የቻሉ ቤተሰቦች፣ 5/15

እርጅና “የክብር ዘውድ” ሲሆን፣ 1/15

የራስን ጥቅም መሠዋት፣ 11/15

ይሖዋን የሚያወድሱ ወጣቶች፣ 3/15

ደስተኛ የሆኑ ያላገቡ ክርስቲያኖች፣ 7/15

የተለያዩ ርዕሶች

ሃይማኖት ለሰው ዘር አንድነት ሊያስገኝ ይችላል? 1/1

ሐዋርያው ጴጥሮስ ለአንተ የላከው መልእክት፣ 3/1

ሕይወት ምን ያህል ውድ ነው? 2/1

ማሬ—ጥንታዊቷ የበረሃ ንግሥት፣ 5/15

ሞት፣ 8/15

ሥራ—በረከት ነው ወይስ እርግማን? 6/15

ሳምሶን ድል አደረገ፣ 3/15

ዲያብሎስ በእርግጥ አለ? 11/15

ቤዛው አምላክ ጻድቅ መሆኑን ያጎላል፣ 11/1

ተአምራት፣ 2/15

ትንሣኤ፣ 5/1

አሁንና ለዘላለም—እውቀት ማካበት፣ 4/15

አርማጌዶን፣ 12/1

አስደናቂ የሆኑት የፍጥረት ሥራዎች ይሖዋን ያወድሳሉ፣ 11/15

“አንዳንዶቹ በመርከብ ወደ ባሕር ወረዱ፣” 10/15

‘አንድ ባለ ሥልጣን አንድ ነገር እንድታደርግ ቢያስገድድህስ?’ (ማቴ 5:41)፣ 2/15

እውነተኛ ትምህርቶች፣ 7/15

ከሁሉ የላቀው ትምህርት፣ 10/15

ውስጣዊ ሰላም ለማግኘት የሚደረግ ጥረት፣ 7/1

ዓለም አቀፍ አንድነት፣ 6/1

ዓለምን መለወጥ የሚችል ይኖር ይሆን? 11/1

‘የሰርዲኖን ዕንቁ’ (ራእይ 4:3)፣ 3/15

የሳውል ስብከት ተቃውሞ ቀሰቀሰ፣ 1/15

የበዓላት ሰሞን፣ 12/15

የኢየሱስን መገኘት የሚጠቁመው ምልክት፣ 10/1

የእስክንድርያው ፊሎ፣ 6/15

የክርስትና እምነት በመጀመሪያው መቶ ዘመን ለነበሩት አይሁዶች ተዳረሰ፣ 10/15

የወደፊት ዕጣህን የሚወስነው ምንድን ነው? 1/15

‘የይሖዋና የጌዴዎን ሰይፍ፣’ 7/15

የገና በዓል ወቅት፣ 12/15

ድህነት፣ 5/15

ጳንጥዮስ ጲላጦስ፣ 9/15

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ለመንግሥት ሠራተኛ ጉርሻ መስጠት ይቻላል? 4/1

ሰሎሞን ትንሣኤ ያገኛል? 7/15

ሳምሶን ናዝራዊ ሆኖ በድን ነክቷል? 1/15

ሳምሶን አንበሳውን የገነጣጠለው የፍየል ጠቦት እንደሚገነጣጠለው ነው? 1/15

ሴት “በመውለድ ጥበቃ ታገኛለች?” (1 ጢሞ 2:15 NW)፣ 5/1

ሸኪና የያዘው ቁም ነገር፣ 8/15

“እርሱ ብቻ ኢመዋቲ ነው” እንዲሁም “እርሱን ያየ ማንም የለም” የሚሉት ሐረጎች የሚያመለክቱት ኢየሱስን ነው? (1 ጢሞ 6:15, 16)፣ 9/1

እስጢፋኖስ ወደ ኢየሱስ ጸልዮአል? 1/1

ዓመጽ የሞላባቸው የኮምፒውተር ጨዋታዎች፣ 9/15

የሞተ እንስሳ ስለ መብላት የሚናገሩት ጥቅሶች እርስ በርስ ይጋጫሉ? (ዘሌ 11:40፤ ዘዳ 14:21)፣ 7/1

የጦር መሣሪያ መያዝ የሚጠይቅ ሥራ፣ 11/1

የጴጥሮስ “መልአክ” (ሥራ 12:15)፣ 6/1

“ይሆናል” (ሶፎ 2:3)፣ 8/1

ዳዊት በምርኮ በያዛቸው ሰዎች ላይ ጭካኔ ፈጽሞባቸዋል? 2/15

ዳዊትና ቤርሳቤህ ያልተገደሉት ለምንድን ነው? 5/15

ዳዊትና ከእርሱ ጋር የነበሩት ሰዎች ኅብስት በሉ፣ 3/15

ጳውሎስ “ፈሪሳዊ ነኝ” በማለት ተናገረ (ሥራ 23:6)፣ 4/15

የይሖዋ ምሥክሮች

“ለሰዎች ሁሉ የሚሆን ምሥራች” (ቡክሌት)፣ 12/1

‘ለታሰሩት መፈታትን ማወጅ’ (በወኅኒ ቤት መሥራት)፣ 12/15

ልግስና፣ 11/1

ሐቀኛ የሆኑ ሰዎች፣ 6/1

መልካም ባሕርይ ጥሩ ፍሬ ያፈራል (ጃፓን)፣ 11/1

መስማት ለተሳናቸው ወንጌልን ይሰብካሉ (ስፔን)፣ 11/1

መቄዶንያ፣ 4/15

ሜኖናውያን እውነትን ለማግኘት ያደረጉት ፍለጋ (ቦሊቪያ)፣ 9/1

ሳባ፣ 2/15

በሜክሲኮ የሚገኙ ቻይናውያንን መርዳት፣ 12/15

በስደተኞች መጠለያ ካምፕ ውስጥ የተደረገ ስብሰባ (ኬንያ)፣ 4/15

በትምህርት ቤት ይሖዋን ማወደስ፣ 6/15

“በንስሮች ምድር” (አልባኒያ)፣ 10/15

“በእምነቱ ምክንያት የተሰደደ” (ናርሲሶ ሪት)፣ 6/15

“በጣም ከተደሰትኩባቸው ቀናት አንዱ” (አውስትራሊያ)፣ 11/1

“በፈተና ወቅት ያሳዩት ጽናት” (ቪዲዮ)፣ 3/1

“ነጻ መውጣት ይችሉ ነበር፣” 8/15

“እምነታቸውን አልካዱም፣” 7/15

የአምላክ ቃል ያለው ኃይል፣ 2/15

የአውስትራሊያ ገጠራማ ክልሎች፣ 4/1

‘የእርስ በርስ ፍቅራችሁ እየጨመረ ነው’ (ጃፓን)፣ 11/15

የጊልያድ ምረቃ፣ 7/1

የፍቅር፣ የእምነትና የታዛዥነት ሕያው ማስረጃ (የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር ማተሚያ)፣ 12/1

ጥንት ክርስትና ተስፋፍቶ በነበረባት አገር የተገኘ እድገት (ጣሊያን)፣ 6/15

የጥናት ርዕሶች

ሁከት በነገሠበት በዚህ ዘመን ከአምላክ ጋር መሄድ፣ 9/1

ለሰዎች ሁሉ የሚሆን ምሥራች፣ 7/1

ለባለ ትዳሮች የሚሆን ጥበብ ያዘለ መመሪያ፣ 3/1

ልጆቻችን ውድ ስጦታ ናቸው፣ 4/1

‘መልካም ዜና ማብሰር፣’ 7/1

መዳን የሚገኘው በሥራ ብቻ ሳይሆን በጸጋው ነው፣ 6/1

መጥፎ ሁኔታ ሲያጋጥማችሁ ‘ትዕግሥተኛ ሁኑ፣’ 5/15

“ራሳችሁን ፈትኑ፣” 7/15

ስለ አምላክ መንግሥት የሚገልጸው ራእይ እውን ሆነ፣ 1/15

በሁሉም ነገር ታማኝ ናችሁ? 7/15

በልብ ላይ የተጻፈ የፍቅር ሕግ፣ 8/15

በአምላካችን በይሖዋ ስም እንሄዳለን፣ 9/1

በእምነት እንጂ በማየት አትመላለሱ! 9/15

‘በዋጋ ተገዝታችኋል፣’ 3/15

በዘመናችን ትዳር የሰመረ ሊሆን ይችላል፣ 3/1

በዛሬው ጊዜ “እጅግ ውድ የሆነ ዕንቍ” ለማግኘት የተደረገ ጥረት፣ 2/1

በይሖዋ ቃል ታመኑ፣ 4/15

ትንሣኤ—በአንተ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር ትምህርት፣ 5/1

ትንሣኤ የሚያገኙት እነማን ናቸው? 5/1

ትንቢት የሚያተኩረው በክርስቶስ ላይ ነው፣ 1/15

ትዕቢተኛ ልብ እንዳይኖራችሁ ተጠንቀቁ፣ 10/15

ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተመላለሰ ተመላለሱ፣ 9/15

ኢየሱስ የተወውን ምሳሌ በጥብቅ ተከተል፣ 1/1

እናንት ወጣቶች፣ ይሖዋን አመስግኑ! 6/15

እውነተኛ ትሕትናን አዳብሩ፣ 10/15

‘እጅግ ውድ የሆነ ዕንቁ ማግኘት፣’ 2/1

ከአምላክ ጋር በመሄድ መልካሙን እጨዱ፣ 11/15

ከአምላክ ጋር ትሄዳለህ? 11/1

ከእንግዲህ ለራሳችን አንኖርም፣ 3/15

“ከየቋንቋው” የተውጣጡ ሰዎች ምሥራቹ ደረሳቸው፣ 12/1

ክርስቲያናዊ መለያችን እንዳይጠፋ እንጠንቀቅ፣ 2/15

ክርስቲያኖች—በማንነታችሁ ልትኮሩ ይገባል! 2/15

ክርስቲያኖች የይሖዋን ክብር ያንጸባርቃሉ፣ 8/15

ወላጆች—ልጆቻችሁ ወደፊት ምን እንዲሆኑ ትፈልጋላችሁ? 10/1

ወላጆች፣ ውድ ለሆኑት ስጦታዎቻችሁ ጥበቃ አድርጉላቸው፣ 4/1

ወላጆች፣ የቤተሰባችሁን ፍላጎት አሟሉ፣ 6/15

ወሳኝ እርምጃ ለመውሰድ ጊዜው አሁን ነው፣ 12/15

ዘዴኞችና እንደ ሁኔታው አቀራረባችሁን የምትለውጡ አገልጋዮች ሁኑ፣ 12/1

የሆሴዕ ትንቢት ከአምላክ ጋር እንድንሄድ ይረዳናል፣ 11/15

የምትታዘዘው አምላክን ነው ወይስ ሰውን? 12/15

“የራስ ጠጒራችሁ እንኳ አንድ ሳይቀር” በይሖዋ ተቆጥሯል፣ 8/1

የተሟላ ምሥክርነት ለመስጠት ሠልጥነዋል፣ 1/1

የትንሣኤ ተስፋ—ለአንተ ምን ትርጉም አለው? 5/1

የአምላክ ቃል መንገዳችሁን እንዲያበራላችሁ ፍቀዱ፣ 4/15

የአምላክን ክብር ለማንጸባረቅ ፈቃደኛ ነህ? 8/15

‘የይሖዋ መንገድ ቅን ነው፣’ 11/15

የይሖዋን መንገድ መማር፣ 5/15

የፍርዱ ሰዓት ደርሷልና “ነቅታችሁ ጠብቁ!” 10/1

ይሖዋ በእርሱ ተስፋ የሚያደርጉትን ይጠብቃል፣ 6/1

ይሖዋ እረኛችን ነው፣ 11/1

ይሖዋ ‘ከልብ ለሚሹት ዋጋ ይሰጣል፣’ 8/1

ይሖዋ

ምንጊዜም የሚያደርገው ትክክል የሆነውን ነው፣ 2/1

የይሖዋ “ቃል” ይጠብቅህ፣ 9/1

ይሖዋ በፍጹም አይተውህም፣ 10/15