በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ረቡዕ ሚያዝያ 12, 2006 ከእኛ ጋር እንዲሰበሰቡ ጋብዘንዎታል

ረቡዕ ሚያዝያ 12, 2006 ከእኛ ጋር እንዲሰበሰቡ ጋብዘንዎታል

ረቡዕ ሚያዝያ 12, 2006 ከእኛ ጋር እንዲሰበሰቡ ጋብዘንዎታል

ሊታወስ የሚገባው ምሽት

ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሞቱ በፊት በነበረው ምሽት የሞቱን መታሰቢያ በዓል አቋቋመ። የወይን ጠጅንና ያልቦካ ቂጣን እንደ ምሳሌ በመጠቀም “ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት” የሚል መመሪያ ሰጥቷል።—ሉቃስ 22:19

የይሖዋ ምሥክሮች፣ ኢየሱስ ባዘዘው መሠረት በዓመት አንድ ጊዜ በሚያከብሩት በዚህ በዓል ላይ አብረዋቸው እንዲገኙ በአክብሮት ጋብዘዎታል። በዓሉ የሚከበርበትን ቦታ፣ ቀንና ሰዓት ለማወቅ የዚህን ቅጽ ጀርባ መመልከት አሊያም በአካባቢዎ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮችን መጠየቅ ይችላሉ።