በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2007 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2007 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2007 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጽሐፍ ቅዱስ

ለማንበብ ቀላል ነው፤ ትርጉሙ ግን ትክክለኛ ነው? (የ100 ደቂቃ መጽሐፍ ቅዱስ)፣ 2/1

ለፖላንድ የተሰጠ “ታላቅ ስጦታ”፣ 8/15

በአፍሪካውያን ቋንቋ የተዘጋጁ መጽሐፍ ቅዱሶች፣ 1/15

በፖርቹጋል ቋንቋ የተዘጋጀው የመጀመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ፣ 7/1

“ብሉይ ኪዳን” ያለው ጠቀሜታ፣ 9/1

ተግባራዊ ሊሆን ይችላል? 4/1

ኢየሱስ መጽሐፍ ቅዱስ ነበረው? 12/1

ከጥቅልል ወደ ኮዴክስ፣ 6/1

የሆሴዕ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 9/15

የሐጌ እና የዘካርያስ መጻሕፍት ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 12/1

የሕዝቅኤል መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 7/1, 8/1

የሚልክያስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 12/15

የሰቆቃወ ኤርምያስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 6/1

የሸክላ ስብርባሪዎች የሚሰጡት ማረጋገጫ፣ 11/15

የናሆም፣ የዕንባቆም እና የሶፎንያስ መጻሕፍት ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 11/15

የአብድዩ፣ የዮናስ እና የሚክያስ መጻሕፍት ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 11/1

የኢሳይያስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች—2፣ 1/15

የኢዩኤል እና የአሞጽ መጻሕፍት ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 10/1

የኤርምያስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 3/15

የዳንኤል መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 9/1

የጥንቶቹ ጸሐፍት፣ 3/15

ግሉክ ያከናወነው አድካሚ ሥራ (በላቲቪያ ቋንቋ መተርጎም)፣ 6/15

ኢየሱስ ክርስቶስ

መምጣት፣ 3/15

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

ለሌሎች አሳቢ መሆን፣ 6/15

ልጅ በሚያምጽበት ጊዜ፣ 1/15

ልጆቻችሁ ሰላማውያን እንዲሆኑ አስተምሯቸው፣ 12/1

ልጆች በሚገባ የተማሩ እንዲሆኑ መርዳት፣ 5/15

መንፈሳዊነት፣ 8/1

መንፈስ የምታድስ ነህ? 11/15

ማመስገን፣ 9/1

ምላስ ያለው ኃይል፣ 6/1

ርኅራኄ፣ 12/15

በልጃችሁ ልብ ውስጥ የአምላክን ፍቅር መቅረጽ፣ 9/15

በትንቢቶች ላይ እምነት ማሳደር፣ 4/1

በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ላይ የምንገኘው ለምንድን ነው? 5/15

‘በግድ አለችን፣’ 3/15

‘ባረጁ ጊዜ ያፈራሉ፣’ 9/15

ትሕትና፣ 11/1

ትርጉም ያለው ሕይወት፣ 11/15

አምላክን የሚያስደስት መሥዋዕት፣ 4/1

አስደናቂ የሆነው ብርሃን! 3/15

‘እቅድህ ሁሉ ይሳካል’ (ምሳሌ 16)፣ 5/15

እንደጠበቁት ሳይሆን ሲቀር፣ 4/15

እውነቱን መናገር፣ 2/1

ከልጆች መማር፣ 2/1

ወንድና ሴት—ያላቸው የተከበረ ቦታ፣ 1/15

ወደ መብራቱ ተጓዝ፣ 10/15

ወጣቶች—የምታደርጉት ነገር የወላጆቻችሁን ልብ ይነካል፣ 5/1

የምትኖረው ለዛሬ ብቻ ነው? 10/15

የሥነ ምግባር ደንቦች፣ 6/15

የፍትሕ መጓደልን መቋቋም፣ 8/15

ይሖዋን በደስታ መጠበቅ፣ 3/1

ደስተኛ ለመሆን የሚረዳ ምርጫ፣ 10/1

ግርዘት—የወንድነት ምልክት ነው? 6/1

‘ጥበብ ጥላ ከለላ ነው’ (ምሳሌ 16)፣ 7/15

ጽንፈኞች መሆን የሌለብን ለምንድን ነው? 2/15

‘ፈትነኝ፣’ 8/15

ፍቅርን ማስፋት፣ 1/1

የሕይወት ታሪኮች

ሀብት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ዘላቂ ብልጽግና አስገኝቶልናል (ዶሬቲያ ስሚዝ እና ዶራ ዋርድ)፣ 5/1

ሕይወትን እና ሰዎችን ይወድ የነበረ ሰው (ዳንኤል ሲድሊክ)፣ 1/1

በይሖዋ ላይ ሙሉ በሙሉ መታመንን ተምሬያለሁ (ኦብሪ ባክስተር)፣ 11/1

ትክክለኛ ምርጫ ማድረግ የዕድሜ ልክ በረከት ያስገኛል (ፖል ኩሽኒር)፣ 1/1

አምባገነናዊ አገዛዞችን ተቋቁመን ማለፍ ችለናል (ሄንሪክ ዶርኒክ)፣ 9/1

አገልግሎታችንን ለመፈጸም ቁርጥ ውሳኔ አድርገናል (ሊና ዳቪሰን)፣ 6/1

‘ከበጉ ጋር ድል መንሳቱ’ እጅግ አስደስቶናል (ኬሪ ባርበር)፣ 10/15

‘ከዚህ ዓለም ያልሆነውን’ መንግሥት መጠበቅ (ኒኮላይ ጉሱልያክ)፣ 3/1

ወደ አዲስ ዓለም ለመግባት የሚደረግ ጉዞ (ጃክ ፕራምበር)፣ 12/1

ይሖዋን ማገልገል—ክብርና መብት ነው (ዚራ ስታይገርስ)፣ 8/1

ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ሥራ የምደሰትበት ምክንያት (ፓምላ ሞዝሊ)፣ 2/1

ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ ሕይወቴን ቀርጾታል (ሊኔት ፒተርስ)፣ 4/1

የተለያዩ ርዕሶች

ሁሉም ዘሮች ተስማምተው መኖር ይችሉ ይሆን? 7/1

ሉቃስ—የተወደደው የሥራ ባልደረባ፣ 11/15

ሐና፣ 3/15

በመንፈሳዊ የሚረዳህ ጥሩ አማካሪ አለህ? 12/15

ምድር፣ 2/15

ሥነ ጽሑፍ በጥንቷ እስራኤል፣ 8/15

ሰራኩስ—የጳውሎስ ጉዞ፣ 10/15

ሳሙኤል፣ 1/15

ሳኦል ከጓደኞቹና ከጠላቶቹ ጋር ተገናኘ፣ 6/15

ስኬት፣ 1/1

በሐዘን ለተደቆሱ ወላጆች የሚሆን ማጽናኛ፣ 5/1

‘በሰማይ የምትኖረው ታማኝ ምስክር፣’ 7/15

ቤርያ፣ 4/15

ቤርዜሊ፣ 7/15

አሞጽ—የባሉጥ ፍሬ ለቃሚ ወይስ ወጊ? 2/1

የአረማውያን በዓል የክርስቲያን በዓል ሊደረግ ይችላል? 12/15

አንድ ዓመት ‘በመልካሚቱ ምድር፣’ 6/15

እውነተኛውን አምልኮ መለየት፣ 3/1

“እውነት ምንድን ነው?” 10/1

ክርስትና በትንሿ እስያ ተዳረሰ፣ 8/15

ዓለም አቀፋዊ አንድነት እንዲኖር ማድረግ ይቻል ይሆን? 12/1

የማትሞት ነፍስ አለችህ? 7/15

የምትመርጠው ሃይማኖት ለውጥ ያመጣል? 3/1

የሰሊሆም መጠመቂያ፣ 7/15

“የኪቲም መርከቦች፣” 10/15

የክፋት ምንጭ፣ 6/1

‘የእስራኤልን ቤት የሠሩት’ እህትማማቾች (ሊያና ራሔል)፣ 10/1

የጭካኔ ድርጊት የማይኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን? 4/15

የወደፊቱን ጊዜ የምትጠብቀው በፍርሃት ነው ወይስ በተስፋ? 5/15

ዮናታን፣ 9/15

ዮፍታሔ፣ 5/15

ጆን ሚልተን፣ 9/15

“ጌታ ሆይ፣ ምነው ዝም አልህ?” (ጳጳሱ በኦሽዊትዝ የተናገሩት)፣ 5/15

ቬሰል ካንስፎርት—የለውጥ አራማጅ፣ 3/1

የአንባቢያን ጥያቄዎች

መርከብ ውስጥ የገቡት ንጹሕ እንስሳት ስንት ናቸው? 3/15

መታተም (ራእይ 7:3)፣ 1/1

ሳኦል፣ ዳዊት የማን ልጅ እንደሆነ የጠየቀው ለምን ነበር? (1 ሳሙ 17:58)፣ 8/1

‘በአርማጌዶን የሚከናወነው ጦርነት’ ምንድን ነው? (ራእይ 16:14, 16)፣ 2/1

በኤደን የነበረው እባብ እግሮች ነበሩት? (ዘፍ 3:14)፣ 6/15

ተገቢውን ሥልጠና ያገኙ ልጆች ከይሖዋ መንገድ አይወጡም? (ምሳሌ 22:6)፣ 6/1

ታማኙ ባሪያ “ብልኅ” ነው? (ማቴ 24:45)፣ 9/1

ኒሳን 16 የሚቀርበውን የገብስ ነዶ የሚሰበስበው ማን ነው? 7/15

አደንና ዓሣ ማጥመድ፣ 12/1

ኢየሱስ የሞቱን መታሰቢያ ባቋቋመበት ዕለት የወይን ጠጅ የተጠቀመው ለምን ሊሆን ይችላል? 9/15

“ከሺህ ወንዶች መካከል አንድ ቅን ሰው” (መክ 7:28)፣ 1/15

ካፌይን መውሰድ ይኖርብናል? 4/15

ወደ ሰማይ የመሄድ ተስፋ ያላቸው ክርስቲያኖች መጠራት የሚያበቃው መቼ ነው? 5/1

“የአንድ ባል ሚስት” (1 ጢሞ 5:9)፣ 4/1

የይሖዋ ምሥክር ባልሆኑ ሰዎች ሠርግ ላይ መገኘት ይኖርብናል? 11/15

ያዕቆብ፣ ዔሳውን መስሎ መቅረቡ ስህተት ነበር? (ዘፍ 27:18, 19)፣ 10/1

ጽዋ ማንሳት፣ 2/15

የይሖዋ ምሥክሮች

‘ለማመን የሚያዳግተው ቆራጥነቱ አስደንቆኛል’ (ጀርመን)፣ 10/15

“መዳናችን ቀርቧል!” የአውራጃ ስብሰባ (2006)፣ 7/1

ስለ እምነትህ ለመናገር የምታገኛቸውን አጋጣሚዎች ትጠቀማለህ? (ለትምህርት ቤት ጓደኞች)፣ 11/1

በአንድ የአውራጃ ስብሰባ ላይ የተከናወኑ ሁለት “ተአምራት” (ጆርጂያ)፣ 8/1

በአውሮፓ የሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት የተገኘ ድል (ሩሲያ)፣ 5/15

“ውድ የሆነው ስጦታህ” (ቤልጅየም)፣ 12/15

“ብሩ የእኔ ነው፤ ወርቁም የእኔ ነው” (መዋጮ)፣ 11/1

ተፈታታኝ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ምሥራቹን ማድረስ (አፍሪካ)፣ 10/15

አዝመራው ‘ለመከር ደርሷል’ (ግዋሄራ ባሕረ-ገብ መሬት)፣ 4/15

“ክርስቶስን ተከተሉ!” የአውራጃ ስብሰባ፣ 3/1

ዓላማ ያለው ሕይወት የሚመሩ የዕድሜ ባለጠጋ፣ 1/15

የሐቀኝነት ምሳሌ፣ 2/15

የአንዲት እናት እምነት ያጋጠማትን አሳዛኝ ሁኔታ ለመቋቋም ረድቷታል፣ 8/1

የአካል ጉዳተኛ ቢሆንም የማገልገል ጉጉት አለው፣ 4/15

የአድሪያና ምኞት፣ 4/15

“የድንጋይ ቤት” (ዚምባብዌ)፣ 2/15

የጊልያድ የምረቃ ሥነ ሥርዓት፣ 1/1, 7/1

“ይህችን ትንሽ ስጦታዬን ተቀበሉኝ” (ሩሲያ)፣ 11/15

የጥናት ርዕሶች

“ለማንም ክፉን በክፉ አትመልሱ፣” 7/1

ለክርስቶስና ለታማኙ ባሪያ ታማኝ ሁኑ፣ 4/1

ለይሖዋ ቀን ተዘጋጅተሃል? 12/15

‘ልጆች ሆይ፣ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ፣’ 2/15

ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ አስተምሯቸው፣ 9/1

ሕሊናህ የሚነግርህን ተግባራዊ አድርግ፣ 10/15

መላእክት—በሰው ልጆች ሕይወት ውስጥ የሚጫወቱት ሚና፣ 3/15

መከራና ሥቃይ ሁሉ በቅርቡ ይወገዳል፣ 5/15

ሚስቶች ሆይ፣ ባሎቻችሁን በጥልቅ አክብሩ፣ 2/15

ምሕረት ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? 9/15

ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን ትምህርት እንዲታዘዙ እርዳ፣ 1/15

በሕይወታችሁ ውስጥ ትርጉም ያለው ዓላማ ይኑራችሁ፣ 10/1

በመንፈስ ቅዱስ ላይ ኃጢአት ሠርተሃል? 7/15

‘በመንፈስ እየኖርክ’ ነው? 7/15

በመከራ መጽናት ጥቅም ያስገኝልናል፣ 8/15

‘በአምላክ ዘንድ ሀብታም’ ነህ? 8/1

በአንቺ ላይ እንዲደገን የተበጀ መሣሪያ ሁሉ ይከሽፋል፣ 12/15

በእርጅና ዘመን በመንፈሳዊ ማፍራት፣ 6/1

በዛሬው ጊዜ ከአምላክ ዓላማ ጋር በሚስማማ መንገድ መኖር፣ 10/1

ባሎች—የራስነት ሥልጣንን በመጠቀም ረገድ ክርስቶስን ምሰሉ፣ 2/15

ትክክለኛውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት አስተምር፣ 1/15

አምላክ ያጣመረውን እናንተ አትለያዩት፣ 5/1

አረጋውያን ለወጣቶች በረከት ናቸው፣ 6/1

‘አባታችሁ መሐሪ ነው፣’ 9/15

አድናቆታችሁ እየጨመረ ይሂድ፣ 2/1

አጋንንትን እንዴት መቋቋም እንችላለን? 3/15

‘አፈጣጠራችን ድንቅ’ ነው፣ 6/15

አፍቃሪ ለሆኑት እረኞች በትሕትና ተገዙ፣ 4/1

እናንት ወላጆች፣ ልጆቻችሁን በፍቅር አሠልጥኗቸው፣ 9/1

‘ከስግብግብነት ሁሉ ራሳችሁን ጠብቁ፣’ 8/1

ከወፍ አዳኙ ወጥመዶች መዳን፣ 10/1

“ክፉን በመልካም አሸንፍ፣” 7/1

ወጣቶች ሆይ—አምላክን የሚያስከብር ግብ ላይ ለመድረስ ጥረት አድርጉ፣ 5/1

ውስጥህ የሚያሰማውን ድምፅ አዳምጥ፣ 10/15

‘የመጀመሪያው ትንሣኤ’ በመከናወን ላይ ነው! 1/1

የትንሣኤ ተስፋ እውን ሆኖልሃል? 5/15

የአምላክ ቃል አካሄድህን እንዲመራልህ ፍቀድ፣ 5/1

‘የአምላክን ጥልቅ ነገሮች’ መመርመር፣ 11/1

የይሖዋ ሉዓላዊነትና የአምላክ መንግሥት፣ 12/1

የይሖዋ ቃል ምንጊዜም ይፈጸማል፣ 11/1

የይሖዋን ሉዓላዊነት ትደግፋለህ? 12/1

የይሖዋን ስም በአንድነት ከፍ ከፍ እናድርግ፣ 3/1

የይሖዋን ቀን በጽናት መጠበቅ፣ 7/15

ይሖዋ ታዛዥነትህን ከፍ አድርጎ ይመለከተዋል፣ 6/15

ይሖዋን በመፍራት በሕይወትህ ደስተኛ ሁን፣ 3/1

ይሖዋ አድናቂ አምላክ ነው፣ 2/1

ይሖዋ ፍትሕን ይወዳል፣ 8/15

‘ደስታህ ፍጹም ይሆናል፣’ 1/1

ደቀ መዛሙርት ለማድረግ የሚረዱህን ባሕርያት ኮትኩት፣ 11/15

ደቀ መዛሙርት በማድረግ ተወዳዳሪ የሌለውን ኢየሱስን ኮርጅ፣ 11/15

ጉባኤው እየተጠናከረ ይሂድ፣ 4/15

ጉባኤው ይሖዋን ያወድሰው፣ 4/15

‘ጸንታችሁ ቁሙ፤ ይሖዋ የሚያደርግላችሁን ማዳን እዩ፣’ 12/15

ይሖዋ

ንድፍ አውጪ፣ 8/15

አምላክ ይመለከትሃል? 8/1

ክፋት እንዲኖር ለምን ፈቀደ? 9/15

የአምላክ ስም በሩሲያ ሙዚቃ፣ 9/1