በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ጥር 15, 2008

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-

የካቲት 11-17

‘በጌታ የተቀበልከውን አገልግሎት ለመፈጸም ትኩረት ስጥ’

ገጽ 4

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 86 (193), 64 (151)

የካቲት 18-24

‘ለማስተማር ጥበብህ’ ትኩረት ስጥ

ገጽ 8

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 3 (6), 50 (123)

የካቲት 25–መጋቢት 2

“ትክክለኛ የልብ ዝንባሌ ያላቸው” ሰዎች በጎ ምላሽ እየሰጡ ነው

ገጽ 13

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 67 (156), 55 (133)

መጋቢት 3-9

ለአምላክ መንግሥት የበቁ ሆኖ መቆጠር

ገጽ 20

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 87 (195), 81 (181)

መጋቢት 10-16

በጉ ወደ ሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲመራቸው የበቁ ሆነው ተቆጥረዋል

ገጽ 24

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 2 (4), 83 (187)

የጥናት ርዕሶች ዓላማ

የጥናት ርዕሶች 1-3 ገጽ 4-17

እነዚህ ሦስት የጥናት ርዕሶች በክርስቲያናዊ አገልግሎት በምታደርገው ተሳትፎ ለመቀጠል ያለህን ቁርጥ አቋም ያጠናክሩልሃል። በቅንዓት ማገልገል ያለብህ ለምን እንደሆነ እንድታስታውስ ያደርጉሃል፣ ‘የማስተማር ጥበብን’ እንዴት ማዳበር እንደምትችል ይነግሩሃል እንዲሁም ብዙ ሰዎች ለምሥራቹ ጥሩ ምላሽ እየሰጡ መሆኑን የሚያሳዩ ተሞክሮዎችን በመግለጽ ያበረታቱሃል።

የጥናት ርዕሶች 4, 5 ገጽ 20-28

እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች እውነተኛ ክርስቲያኖች ያላቸውን ተስፋ በጥልቀት ያብራራሉ። ተስፋህ በሰማይ ከክርስቶስ ጋር መኖርም ይሁን በምድር ላይ በመንግሥቱ አገዛዝ ሥር ለዘላለም መኖር፣ እነዚህ የጥናት ርዕሶች ለይሖዋ ፍቅራዊ ደግነትና የማይመረመር ጥበብ ያለህን እውቀት ይጨምሩልሃል።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ:-

የመጠበቂያ ግንብ መጽሔት አዲሱ የጥናት እትም

ገጽ 3

ሕይወታቸው ይበልጥ ትርጉም ያለው እንዲሆን አድርገዋል—አንተስ እንዲህ ማድረግ ትችላለህ?

ገጽ 17

የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—የማቴዎስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች

ገጽ 29

ክርስቲያኖች እንደ ስንዴ ሲበጠሩ

ገጽ 32