የርዕስ ማውጫ
የርዕስ ማውጫ
መጋቢት 15, 2008
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-
ሚያዝያ 21-27, 2008
ሚዛናዊነት በሚንጸባረቅበት መንገድ እሺ ባዮች ሁኑ
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 4 (8), 79 (177)
ሚያዝያ 28, 2008–ግንቦት 4, 2008
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 85 (191), 41 (89)
ግንቦት 5-11, 2008
ገጽ 12
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 28 (58), 56 (135)
ግንቦት 12-18, 2008
ገጽ 21
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 45 (106), 23 (48)
ግንቦት 19-25, 2008
ገጽ 25
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 51 (127), 95 (213)
የጥናት ርዕሶች ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 3-11
ብዙዎች ካላቸው አስተያየትና አመለካከት በተለየ መልኩ፣ ክርስቲያኖች እሺ ባዮች ለመሆን ጥረት እንዲያደርጉ የሚገፋፏቸው በቂ ምክንያቶች አሉ። እነዚህ ምክንያቶች ምንድን ናቸው? በትዳራችሁ ውስጥ እሺ ባይ መሆን የምትችሉት እንዴት ነው?
የጥናት ርዕስ 3 ገጽ 12-16
ይሖዋ ለእርዳታ ወደ እሱ ስንጮህ እንደሚሰማንና እንደሚያስብልን እርግጠኞች መሆን የምንችለው ለምንድን ነው? ይህ ርዕስ ለዚህ ጥያቄ መልስ ይሰጠናል፤ እንዲሁም ፈተናዎችን በጽናት ለመወጣት የሚያስችል ጥንካሬ ማግኘት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይነግረናል።
የጥናት ርዕሶች 4, 5 ገጽ 21-29
እነዚህ ሁለት ርዕሶች ለሌሎች ተገቢ አመለካከት እንዲኖረንና በብዙዎች ዘንድ የተለመደውን በሌሎች ላይ የመፍረድ ዝንባሌን እንድናስወግድ ይረዱናል። ከዚህም ባሻገር ጥበበኛ በመሆንና ባለመሆን መካከል ያለውን ልዩነት እንመለከታለን።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ:-
ገጽ 16
ገጽ 19
የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—የሉቃስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
ገጽ 30