በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

ነሐሴ 15, 2008

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-

መስከረም 29, 2008–ጥቅምት 5, 2008

ይሖዋ ታማኞቹን አይጥልም

ገጽ 3

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 49 (114), 38 (85)

ጥቅምት 6-12, 2008

ባልተከፋፈለ ልብ በታማኝነት መጽናት

ገጽ 7

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 17 (38), 4 (8)

ጥቅምት 13-19, 2008

ክብር ባለው መንገድ በመመላለስ ይሖዋን ማክበር

ገጽ 12

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 23 (48), 57 (136)

ጥቅምት 20-26, 2008

ይሖዋ አረጋዊ ለሆኑ አገልጋዮቹ በጥልቅ ያስባል

ገጽ 17

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 28 (58), 56 (135)

ጥቅምት 27, 2008–ኅዳር 2, 2008

‘ንጹሑን ቋንቋ’ አጥርተህ ትናገራለህ?

ገጽ 21

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 64 (151), 75 (169)

የጥናት ርዕሶች ዓላማ

የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 3-11

እነዚህ ርዕሶች፣ 12ቱ የእስራኤል ነገዶች በሁለት መንግሥታት በተከፈሉበት ወቅት ይሖዋ ታማኞቹን እንዳልተዋቸው ያሳያሉ። በፍቅረ ንዋይ ወይም በኩራት ወጥመድ እንዳንወድቅ አሁኑኑ ከልብ የመነጨ ታማኝነት የማዳበር አስፈላጊነት ጎላ ተደርጎ ተገልጿል።

የጥናት ርዕስ 3 ገጽ 12-16

ይህ ርዕስ፣ ለይሖዋ ክብር ያለን አድናቆት ምን እንድናደርግ ሊያነሳሳን እንደሚገባ ያሳያል። ኢየሱስ ሌሎችን የያዘበትን መንገድ በመመርመር ክብር ስለማሳየት ምን ትምህርት ማግኘት እንደምንችል ያብራራል። ከዚህም በተጨማሪ ክብር ባለው መንገድ መመላለስ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያስተምረናል።

የጥናት ርዕስ 4 ገጽ 17-21

ይሖዋ፣ በዕድሜ ለገፉ ክርስቲያኖች ያለውን ዓይነት አመለካከት እንዴት ማዳበር እንደምንችል በዚህ ርዕስ ላይ ተብራርቷል። አረጋውያን ካላቸው እውቀትና ተሞክሮ መጠቀም እንዲሁም እነዚህ ክርስቲያኖች በመንፈሳዊ ሁኔታ ንቁ ሆነው እንዲቀጥሉ መርዳትና ለስሜታቸው መጠንቀቅ የምንችለው እንዴት እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን ሐሳብ ተመልከት።

የጥናት ርዕስ 5 ገጽ 21-25

ይሖዋ፣ የሰዎችን ሁሉ ‘ቋንቋ ለውጦ ንጹሕ ቋንቋ እንደሚሰጣቸው’ በነቢዩ ሶፎንያስ አማካኝነት ተናግሮ ነበር። (ሶፎ. 3:9) ይህ “ንጹሕ ቋንቋ” ምን እንደሆነ እንዲሁም ይህንን ቋንቋ አጥርተህ ለመናገር የትኞቹ ዘዴዎች እንደሚረዱህ በዚህ ርዕስ ውስጥ ተብራርቷል። በተጨማሪም በዚህ ልዩ ቋንቋ በመጠቀም እንዴት ይሖዋን ማወደስ እንደምትችል ተገልጿል።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ:-

የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—ለገላትያ፣ ለኤፌሶን፣ ለፊልጵስዩስና ለቈላስይስ ሰዎች የተጻፉት ደብዳቤዎች ጎላ ያሉ ነጥቦች

ገጽ 26

ታስታውሳለህ?

ገጽ 29

ሚስዮናውያን ከአንበጣ ጋር ተመሳስለዋል

ገጽ 30