የርዕስ ማውጫ
የርዕስ ማውጫ
ጥቅምት 15, 2008
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-
ታኅሣሥ 1-7, 2008
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 69 (160), 14 (34)
ታኅሣሥ 8-14, 2008
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 36 (81), 24 (50)
ታኅሣሥ 15-21, 2008
ገጽ 12
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 61 (144), 43 (98)
ታኅሣሥ 22-28, 2008
ገጽ 21
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 27 (57), 66 (155)
ታኅሣሥ 29, 2008–ጥር 4, 2008
የዘላለም ሕይወት ለማግኘት ምን ያህል መሥዋዕት ትከፍላለህ?
ገጽ 25
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 79 (177), 94 (212)
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 3-11
እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች ይሖዋ በእኛ ላይ የሚደርሰውን እያንዳንዱን ነገር በሚገባ እንደሚያውቅ ማረጋገጫ ይሰጡናል። ይሖዋ የጽናት አቋማችንን ከፍ አድርጎ የሚመለከተው ከመሆኑም በላይ የሚያሳስቡንን ነገሮች ያውቃል። በተጨማሪም የምናደርገውን ጥረት የሚያውቅ ሲሆን በአገልጋዮቹ ላይ የሚደርሰው ማንኛውም ነገር ከእሱ የተሰወረ አይደለም። ይህንን ማወቅ በጣም የሚያጽናና ነው።
የጥናት ርዕስ 3 ገጽ 12-16
አብዛኞቻችን በመዝሙር 83:18 ላይ ተመዝግቦ የሚገኘውን ሐሳብ እናውቀዋለን። ይሁን እንጂ በመዝሙር 83 ላይ ያሉት ሌሎች ቁጥሮች የያዟቸውን ሐሳቦችስ እናውቃቸዋለን? ይህ ርዕስ፣ መዝሙር 83 በዛሬው ጊዜ የሚገኙ ክርስቲያኖችን እንዴት እንደሚያበረታታቸው ይገልጻል።
የጥናት ርዕስ 4 ገጽ 21-25
ሐዋርያው ጳውሎስ “አንዳችሁ ሌላውን ለማክበር ቀዳሚ ሁኑ” ብሏል። ለሌሎች አክብሮት ማሳየት ሲባል ምን ማለት ነው? አክብሮት ማሳየት የሚገባቸው እነማን ናቸው? አክብሮት ልናሳይ የሚገባንስ ለእነማን ነው? በዚህ ረገድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምን ምሳሌ እናገኛለን? ይህ ርዕስ ጠቃሚ የሆኑ ሐሳቦችን ይዟል።
የጥናት ርዕስ 5 ገጽ 25-29
በአንድ ወቅት ኢየሱስ “ሰው በነፍሱ ምትክ ሊከፍለው የሚችለው ዋጋ ምንድን ነው?” የሚል ጥያቄ አንስቶ ነበር። አንተ ለዚህ ጥያቄ ምን መልስ ትሰጣለህ? እዚህ ላይ ኢየሱስ “ነፍስ” ያለው ምንን ለማመልከት ነው? ሕይወትህን የምትመራበት መንገድ ለነፍስህ የምትሰጠውን ዋጋ በተመለከተ ምን ያሳያል? ይህ ርዕስ ኢየሱስ ባነሳው ትኩረት የሚስብ ጥያቄ ላይ በጥልቀት ለማሰላሰል ይረዳሃል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ:-
“ይህ በእርግጥም እጅግ ቅዱስና ታላቅ የሆነው የአምላክ ስም ነው”
ገጽ 16
ገጽ 17
የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—ለቲቶና ለፊልሞና እንዲሁም ለዕብራውያን ክርስቲያኖች የተጻፉት ደብዳቤዎች ጎላ ያሉ ነጥቦች
ገጽ 30