የ2008 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
የ2008 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
ስለ ወደፊቱ ጊዜ ይናገራል? 10/1
በቃል ከሚተላለፉ መልእክቶች ወደ ቅዱሳን መጻሕፍት፣ 9/1
ወንጌሎች ምን ያህል እምነት የሚጣልባቸው ናቸው? 10/1
የሉቃስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 3/15
የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 5/15
የማርቆስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 2/15
የማቴዎስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 1/15
የሮሜ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 6/15
የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል፣ 8/1
“የባሕር መዝሙር” ጥንታዊ ቅጂ፣ 11/15
የቲቶ፣ የፊልሞና እንዲሁም የዕብራውያን መጻሕፍት ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 10/15
የአንደኛና የሁለተኛ ቆሮንቶስ መጻሕፍት ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 7/15
የአንደኛና የሁለተኛ ተሰሎንቄ እንዲሁም የአንደኛና የሁለተኛ ጢሞቴዎስ መጻሕፍት ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 9/15
የአንደኛ፣ የሁለተኛና የሦስተኛ ዮሐንስ እንዲሁም የይሁዳ መልእክት ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 12/15
የያዕቆብ እንዲሁም የአንደኛና የሁለተኛ ጴጥሮስ መጻሕፍት ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 11/15
የዮሐንስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 4/15
የገላትያ፣ የኤፌሶን፣ የፊልጵስዩስና የቈላስይስ መጻሕፍት ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 8/15
ጥሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም መምረጥ፣ 5/1
ጥንታዊው ኪዩኒፎርም እና መጽሐፍ ቅዱስ፣ 12/15
ኢየሱስ ክርስቶስ
‘ለዋጮችን’ ጠቅሷል፣ 12/1
ማየት የተሳነውን ሰው ቀስ በቀስ ፈወሰው፣ 4/1
ስለ መሲሑ የተነገሩ ትንቢቶች፣ 10/1
ቃል ሁሉን ቻይ አምላክ ነው? 11/1
በሕይወትህ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? 12/1
በኢየሱስ ስም መጸለይ ያለብን ለምንድን ነው? 2/1
ተአምራዊ ፈውሶችን አከናውኗል፣ 5/1
አልዓዛር ወደተቀበረበት ቦታ ለመድረስ አራት ቀን የፈጀበት ለምን ነበር? 1/1
አናጢ በነበረበት ወቅት ያከናወነው ሥራ፣ 12/1
አድማጮቹን አስደነቀ፣ 9/1
ኢየሱስ ‘ራሱን የአምላክ ልጅ በማድረጉ’ ጳንጥዮስ ጲላጦስ የፈራው ለምን ነበር? 6/1
ከሌሎች ጋር ያለን ግንኙነት፣ 8/1
ኮከብ ቆጣሪዎቹ ኢየሱስን የጠየቁት መቼ ነበር? 1/1
የተናገረው ስለ ገሃነመ እሳት ነበር? (ማር. 9:48)፣ 6/15
የኢየሱስ ሞት ሊያድንህ የሚችለው እንዴት ነው? 3/1
ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ለመስጠት በ30 ጥሬ ብር የተዋዋለው ለምንድን ነው? 9/1
ይናገር የነበረው ቋንቋ፣ 8/1
ጴጥሮስ ኢየሱስን መካዱ፣ 1/1
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
ልጃችሁ የደረሰበትን ሐዘን እንዲቋቋም እርዱት፣ 7/1
ልጆችን መረን በሚለቅ ኅብረተሰብ ውስጥ ልጅ ማሳደግ፣ 4/1
ሕይወታቸው ይበልጥ ትርጉም ያለው እንዲሆን አድርገዋል፣ 1/15
‘መጨረሻህ ምን እንደሚሆን’ አስተውል፣ 9/1
ምን ዓይነት ሰው መሆን ትፈልጋለህ? 11/15
‘ሰላም የሚገኝበትን ማንኛውንም ጥረት እናድርግ፣’ 11/15
ሳሙኤል ዘወትር ትክክል የሆነውን ያደርግ ነበር፣ 8/1
በሕይወቷ የምትረካ እናት፣ 2/1
በጉርምስና ዕድሜ ላይ ከሚገኙ ልጆች ጋር የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ፣ 8/1
በጠና የታመሙ ሰዎችን ማጽናናት፣ 5/1
ቤተሰባችሁን ‘ባማሩ ቃላት’ የምታንጹ ሁኑ፣ 1/1
ትክክለኛ እውቀት በመቅሰም እያደጋችሁ ሂዱ፣ 9/15
ችግሮችን መፍታት፣ 5/1
ንጽሕና— አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? 12/1
አመስጋኝ መሆን ያለብን ለምንድን ነው? 8/1
‘አምላክን ምሰሉ፣’ 10/1
‘አምላክን በመፍራት ቅዱስ’ ሆናችሁ ኑሩ፣ 5/15
አምላክን በሚያስደስተው መንገድ በማምለክ ኢየሱስን ምሰሉ፣ 9/15
አሳዛኝ ሁኔታ ቢደርስብህም ደስተኛ መሆን ትችላለህ፣ 3/1
እስራኤላውያን ከፈጸሙት ስሕተት ትምህርት ማግኘት፣ 2/15
እቅድህ ከአምላክ ዓላማ ጋር ይስማማል? 7/1
እንደ ስንዴ ሲበጠሩ፣ 1/15
እንደ ዮሴፍ ወንድሞች ቅናት አድሮብህ ያውቃል? 10/1
ከሌሎች ጋር ያለን ግንኙነት፣ 8/1
ከራሳችን በምንጠብቀው ነገር ምክንያታዊ መሆን፣ 7/15
ከቤተሰብና ከጉባኤ ርቀው ቢኖሩም አልተረሱም (የመጦሪያ ተቋማት)፣ 4/15
የመርዳት ፍላጎት ነበራት፣ 6/1
የማወቅ ፍላጎት፣ 6/1
የምትገነባው በአሸዋ ላይ ነው ወይስ በዓለት ላይ? 11/1
የጋብቻ ቃል ኪዳንን አክብሮ መኖር፣ 11/1
ድክመቶች ቢኖሩንም ብርቱዎች መሆን፣ 6/15
ግጭቶችን መፍታት (በጋብቻ ውስጥ)፣ 2/1
ጥሩ አባት መሆን የምትችለው እንዴት ነው? 10/1
የሕይወት ታሪኮች
ስሕተት ለማግኘት ያደረግኩት ጥረት እውነትን እንዳውቅ አስቻለኝ (ሩዶልፍ ስቱዋርት ማርሻል)፣ 12/1
በኮሪያ የአምላክ ሕዝቦች ቁጥር እየጨመረ ሲሄድ ተመልክቻለሁ (ሚልተን ሃሚልተን)፣ 12/15
በወጣትነቴ ካጋጠመኝ ተስፋ መቁረጥ እፎይታ አገኘሁ (ኤውሴቢዮ ሞርሲዮ)፣ 1/1
“በጽድቅ መንገድ ይመራኛል” (ኦልገ ካምቤል)፣ 3/1
አምላክ ምሕረት አሳይቶኛል (ቦልፌንክ ሞክኒክ)፣ 7/1
እምነቴ ያጋጠሙኝን አሳዛኝ ሁኔታዎች እንድቋቋም ረድቶኛል (ሶሌዳድ ካስቲዮ)፣ 10/1
“ከቤት ወደ ቤት ማገልገልህን ፈጽሞ እንዳትረሳ” (ያኮፕ ኖይፌልድ)፣ 9/1
የአምላክን ፈቃድ በማድረግ ያገኘሁት የዕድሜ ልክ ደስታ (ቢል ያርምቸክ)፣ 6/1
‘ይሖዋ ብርታቴ ነው’ (ጆን ኮቪል)፣ 10/15
ይሖዋ ከእኛ ጋር ስለነበር አልፈራንም (ኤዪፕቲኣ ፔትሪዱ)፣ 7/15
የተለያዩ ርዕሶች
ለንጹሑ አምልኮ ጥብቅና ቆሟል (ኤልያስ)፣ 1/1
ሕይወት የሚያስገኝ የውኃ ምንጭ፣ 6/1
‘ሕጉ ሞግዚታችን ሆነ፣’ 3/1
ሙታን ያላቸው ተስፋ፣ 11/1
ማርቆስ ተስፋ አልቆረጠም፣ 2/1
ማርያም የተጠቀመችው ሽቱ፣ 5/1
ምድራችን ትጠፋ ይሆን? 4/1
ምድር “ትኩሳት” ይዟታል፣ 9/1
ምድር ትጠፋ ይሆን? 8/1
ሲኦልን ልትፈራው ይገባል? 11/1
ሳውል፣ ጳውሎስ በሚለው ስሙ መጠራት የጀመረው መቼ ነው? 3/1
ቅዱስ ቁርባን፣ 4/1
“በልቧ ይዛ ታሰላስል ነበር” (ማርያም)፣ 10/1
በመካከላቸው የነበረውን ግድግዳ መጥቀሱ ነበር? (ኤፌ. 2:11-15)፣ 7/1
በቤተ መቅደሱ ውስጥ የነበረው በርሜል ውኃ የመያዝ አቅሙ ምን ያህል ነበር? 2/1
በንቃትና በትዕግሥት ተጠባብቋል (ኤልያስ)፣ 4/1
በአቁማዳ ውስጥ ያለ እንባ፣ 10/1
በዛሬው ጊዜ የሚደረገው ‘ተአምራዊ ፈውስ’ የአምላክ ድጋፍ አለው? 12/1
ቤተ መቅደሱ የተገነባባቸው ድንጋዮች፣ 8/1
ቴል ዓራድ፣ 7/1
ንጉሥ ሰለሞን ምን ያህል ወርቅ ነበረው? 11/1
ኖኅ እና የጥፋት ውኃ፣ 6/1
አርማጌዶን፣ 4/1
አይሁዳውያን ሰንበትን ማክበር የሚጀምሩት ከምሽት አንስቶ የሆነው ለምንድን ነው? 10/1
አይሁዳውያን በሙሉ ወደ ክርስትና ይለወጣሉ? (ሮሜ 11:26)፣ 6/15
አዳም እንዴት ኃጢአት ሊሠራ ቻለ? 10/1
ኢየሱስ ምድር ላይ በነበረበት ጊዜ አይሁዳውያን በብዙ ቦታዎች ተበትነው ይኖሩ የነበሩት ለምንድን ነው? 11/1
ኢየሱስና ጴጥሮስ ለቤተ መቅደሱ ግብር አንድ ሳንቲም ብቻ የከፈሉት ለምንድን ነው? 2/1
ኢያሪኮ የሚባል ከተማ አንድ ብቻ ነበር ወይስ ሁለት? 5/1
“እነሆ! እኔ የጌታ ባሪያ ነኝ” (ማርያም)፣ 7/1
‘እጆችን መጫን’ (ዕብ 6:2)፣ 9/15
ከጥቅልል ማንበብ፣ 4/1
ዘካርያስ፣ ጢሮስ ከጠፋች በኋላ ከተማዋ እንደምትጠፋ ትንቢት የተናገረው ለምን ነበር? 6/1
የልድያ መንግሥት በዛሬው ጊዜ የምታሳድረው ተጽዕኖ፣ 4/1
የሕይወት ዓላማ፣ 2/1
የመበለቲቷ ሁለት ሳንቲሞች፣ 3/1
የምትወደው ሰው ሲሞት፣ 7/1
‘የሰባውን ብሉ’ (ነህ. 8:10) እና ‘ስብ ከቶ አትብሉ’ (ዘሌ. 3:17) የሚሉትን ጥቅሶች ማስማማት የምንችለው እንዴት ነው? 12/15
“የሰንበት መንገድ፣” 10/1
የሰዶምና የገሞራ ጥፋት፣ 3/1
የቃየን ቁጣ፣ 7/1
“የተርሴስ መርከቦች፣” 11/1
የተሻለ ጊዜ ይመጣ ይሆን? 8/1
የአምላክ መንግሥት፣ 1/1, 5/1
የአርማጌዶን ጦርነት የሚደረገው የት ነው? 4/1
የአእምሮ ሰላም፣ 2/1
የእስራኤል ነገዶች 12 ናቸው ወይስ 13? 7/1
የዝግመተ ለውጥ ጽንሰ ሐሳብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይስማማል? 1/1
የግድያ ሴራ የጠነሰሱት ሰዎች ራሳቸው ተገደሉ! (ዳንኤል)፣ 11/1
ግሪክኛ በሚነገርባቸው አገሮች የነበሩት የጥንቶቹ ክርስቲያኖች፣ 12/1
“የፍቺ ወረቀት፣” 9/1
ዳዊት ያልፈራው ለምን ነበር? 12/1
ጢሞቴዎስ፣ 4/1
የይሖዋ ምሥክሮች
ለመጠበቂያ ግንብ አንባቢያን (በመጠበቂያ ግንብ ላይ የተደረጉ ለውጦች)፣ 1/1
ለጉብኝት ክፍት የሆነው በዓላማ ነው (ደቡብ አፍሪካ)፣ 11/1
ሕይወት ምን ያህል ውድ እንደሆነ ተገነዘብኩ፣ 9/1
መስቀልን ለአምልኮ የማይጠቀሙበት ለምንድን ነው? 3/1
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል፣ 8/1
ስለ እምነት ለማስረዳት ዝግጁ መሆን (አንዲት ተማሪ)፣ 6/15
በሰሎሞን ደሴቶች የደረሰ የተፈጥሮ አደጋ፣ 5/1
“በአምላክ መንፈስ መመራት” የአውራጃ ስብሰባ፣ 3/1
በአንዲስ ተራሮች ምሥራቹን መስበክ፣ 3/15
በገበያ ሥፍራ መመሥከር፣ 9/15
በጣም አስፈላጊ የሆነ ቀጠሮ፣ 3/15
በጦርነት የማይካፈሉት ለምንድን ነው? 7/1
ብሉይ ኪዳንን ይቀበላሉ? 12/1
አምላክን “በአንድ ልብና በአንድ ሐሳብ” ማገልገል (መዋጮዎች)፣ 11/15
“እንዲህ ያለ ፍቅር አግኝቼ አላውቅም” (ዶሚኒካን ሪፑብሊክ)፣ 3/1
“ኮኮ ወንዝ ስትደርስ ወደ ቀኝ ታጠፍ፣” 9/1
“ዛሬ ማታ ቁጭ ብዬ አነበዋለሁ፣” 6/1
የመጠበቂያ ግንብ መጽሔት የጥናት እትም፣ 1/15
የሚድኑት እነሱ ብቻ እንደሆኑ ያምናሉ? 11/1
የማያ ሕዝቦች ያገኙት እውነተኛ ነፃነት፣ 12/1
የበላይ አካሉ አደረጃጀት፣ 5/15
የዘመናችን “እስራኤላዊቷ ልጃገረድ፣” 6/1
የይሖዋ ምሥክሮች ባልና ሚስት ያለያያሉ? 11/1
የጊልያድ የምረቃ ሥነ ሥርዓት፣ 2/15, 8/15
ይሖዋን ለማወደስ የሚያስችሉ አዳራሾችን መገንባት (በሜክሲኮና በቤሊዝ የተሠሩ የመንግሥት አዳራሾች)፣ 2/1
ድንቅ ብልሃት (በአውራጃ ስብሰባ ላይ ለመገኘት)፣ 6/15
ጥቁሩ ቀበቶ የወለቀበት ዕለት፣ 12/1
ጥቃት የተፈጸመባቸው ሰዎች መብታቸው ተከበረ (የጆርጂያ ሪፑብሊክ)፣ 3/1
የጥናት ርዕሶች
‘ለማስተማር ጥበብህ’ ትኩረት ስጥ፣ 1/15
ለአምላክ መንግሥት የበቁ ሆኖ መቆጠር፣ 1/15
ሌሎችን የምትመለከቱት በይሖዋ ዓይን ነው? 3/15
ልንሸሻቸው የሚገቡ ነገሮች፣ 6/15
ልንከታተላቸው የሚገቡ ባሕርያት፣ 6/15
ሕይወት ትርጉም ያለው እንዲሆን የሚያደርገው ምንድን ነው? 4/15
መልካም ማድረጋችሁን ቀጥሉ፣ 5/15
ሚዛናዊነት በሚንጸባረቅበት መንገድ እሺ ባዮች ሁኑ፣ 3/15
ምሥራቹን በሚገባ ለመመሥከር ቁርጥ ውሳኔ አድርጉ፣ 12/15
ሳይዘገዩ እንዲመለሱ እርዷቸው! 11/15
በሁሉም ነገሮች የአምላክን መመሪያ ፈልጉ፣ 4/15
በትዳራችሁ ተደሰቱ፣ 3/15
በአምላክ መንግሥት አማካኝነት የምናገኘው መዳን ቀርቧል! 5/15
በወጣትነታችሁ ይሖዋን ለማገልገል ምረጡ፣ 5/15
በዚህ የመጨረሻ ዘመን ትዳርና ወላጅ መሆን የሚያስከትለው ኃላፊነት፣ 4/15
በይሖዋ መንገድ ሂድ፣ 2/15
በጉ ወደ ሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲመራቸው የበቁ ሆነው ተቆጥረዋል፣ 1/15
‘በጌታ የተቀበልከውን አገልግሎት ለመፈጸም ትኩረት ስጥ፣’ 1/15
ባልተከፋፈለ ልብ በታማኝነት መጽናት፣ 8/15
“ትክክለኛ የልብ ዝንባሌ ያላቸው” ሰዎች በጎ ምላሽ እየሰጡ ነው፣ 1/15
ትዳራችሁ “በሦስት የተገመደ” ሆኖ እንዲቀጥል ጥረት አድርጉ፣ 9/15
‘ንጹሑን ቋንቋ’ አጥርተህ ትናገራለህ? 8/15
ንጹሕ አቋምህን መጠበቅህ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? 12/15
ንጹሕ አቋምህን ጠብቀህ ትመላለሳለህ? 12/15
አክብሮት በማሳየት ረገድ ቀዳሚ ነህ? 10/15
ኢየሱስ በአምላክ ዓላማ ውስጥ የሚጫወተውን ልዩ ሚና ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ፣ 12/15
ኢየሱስ እንዳደረገው “ዲያብሎስን ተቃወሙት፣” 11/15
ኢየሱስ ክርስቶስ—ታላቁ ሚስዮናዊ፣ 2/15
እናንት ወጣቶች፣ ታላቁ ፈጣሪያችሁን አስቡ፣ 4/15
ከመንጋው ወጥተው የባዘኑትን እርዱ፣ 11/15
ከሰዎች ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ሊኖረን ይገባል? 5/15
ከቤት ወደ ቤት በምናከናውነው አገልግሎት የሚያጋጥሙንን ተፈታታኝ ሁኔታዎች መቋቋም፣ 7/15
ከቤት ወደ ቤት የሚከናወነው አገልግሎት በአሁኑ ጊዜ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? 7/15
“ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው?” 3/15
‘ከከንቱ ነገሮች’ ራቁ፣ 4/15
ክብር ባለው መንገድ በመመላለስ ይሖዋን ማክበር፣ 8/15
‘የሚያሳድገው አምላክ’ ነው! 7/15
‘የቀድሞው ፍቅርህ’ እንዳይቀዘቅዝ ተጠንቀቅ፣ 6/15
የቱ እንደሚያፈራ አታውቁም! 7/15
የታላቁን ሚስዮናዊ ምሳሌ ተከተሉ፣ 2/15
የክርስቶስ መገኘት ለአንተ ምን ትርጉም አለው? 2/15
“የዓለምን መንፈስ” ተቃወሙ፣ 9/15
የዘላለም ሕይወት ለማግኘት ምን ያህል መሥዋዕት ትከፍላለህ? 10/15
የይሖዋን ሥልጣን ተቀበሉ፣ 6/15
የይሖዋ ‘ዓይኖች’ ሁሉንም ይመረምራሉ፣ 10/15
የጳውሎስን ምሳሌ በመከተል መንፈሳዊ እድገት አድርጉ፣ 5/15
ይሖዋ ለእርዳታ የምናሰማውን ጩኸት ይሰማል፣ 3/15
ይሖዋ በጥንት ዘመናት ሕዝቦቹን ‘ታድጓል፣’ 9/15
ይሖዋ ታማኞቹን አይጥልም፣ 8/15
ይሖዋን ዘወትር በፊትህ አድርግ፣ 2/15
ይሖዋ አረጋዊ ለሆኑ አገልጋዮቹ በጥልቅ ያስባል፣ 8/15
ይሖዋ እኛንም ‘ይታደገናል፣’ 9/15
ይሖዋ ከልብ ለቀረበ ጸሎት የሰጠው መልስ፣ 10/15
ይሖዋ የሚመለከተን ለጥቅማችን ነው፣ 10/15
ጤናን በመንከባከብ ረገድ ቅዱስ ጽሑፋዊ አመለካከት ይኑራችሁ፣ 11/15
ይሖዋ
“ሕቡዕ ስም”? 6/1
ሕይወትን መልሶ መስጠት የሚችል አምላክ፣ 3/1
መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው? 2/1
ሥቃያችንን ይረዳልናል፣ 5/1
ስለ አንተ የሚያስብ እረኛ፣ 2/1
ስሙ በአዲስ ኪዳን ውስጥ መኖር አለበት? 8/1
በአምላክ ስም መጠቀም ስህተት ነው? 7/1
አምላክ ማንኛውንም አምልኮ ይቀበላል? 6/1
አምላክ በተፈጥሮ አደጋዎች አማካኝነት ሰዎችን ይቀጣል? 5/1
‘አምላክን ምሰሉ፣’ 10/1
“እጅግ ቅዱስና ታላቅ የሆነው የአምላክ ስም፣” 10/15
‘ከአምላክ ፍቅር ሊለየን’ የሚችል ነገር ይኖራል? 8/1
ከኢየሱስ ምን እንማራለን? 2/1
‘ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም፣’ 7/1
ከፍ አድርጎ የሚመለከተን አምላክ፣ 4/1
ወደር የማይገኝለት አባት፣ 1/1
ውዳሴ የሚገባው ፈጣሪ፣ 12/1
‘የመጽናናት ሁሉ አምላክ፣’ 9/1
የሰማዩ አባትህን ታውቀዋለህ? 9/1
የአምላክ ልጅ መሆን፣ 3/1
የአምላክ ስም ትክክለኛ አጠራር የማይታወቅ ከሆነ በስሙ መጠቀም ለምን አስፈለገ? 9/1
ይሖዋ የሚናገረው ትንቢት፣ 1/1
ይቅር ለማለት ፈቃደኛ የሆነ አምላክ፣ 6/1
ፍትሕን የሚወድ አምላክ፣ 11/1
ፍጥረት ምን ያሳያል? 5/1